Hamere Noh Kidanemeheret EOTC in Sioux Falls, SD.

Directions Contact the organization

Hamere Noh Kidanemeheret EOTC in Sioux Falls, SD. Welcome to the official page of the Sioux Falls Hamere Noh Kidanemhiret EOTC in SD. በኢ/ኦ/ተ ቤ/ክ የሱፎልስ ሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤ/ክ.

Serving the vibrant EOTC community and surrounding areas.Join us as we celebrate our rich heritage, embrace our faith, and spread love and compassion to all. Located on 1609 W 11th St, Sioux Falls, SD 57104.

11/01/2026

እንዘ ተሃቅፊዮ እንዘ ተሃቅፊዮ ለህጻንኪ እንዘ ተሃቅፊዮ እንዘ ተሃቅፊዮ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ።
ንዒ ርገብየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካኤል ከማኪ ርህሩህ።

11/01/2026
ሊቀ ብርሃናት ቀሲስ በኃይሉ ዋሱ ዛሬ ጥቅምት 14 ቀን በደብራችን ሐመረ ኖሀኅ ኪዳነ ምሕረት  ሱ ፎልሰ ባከበርነው የጻድቁ አባታችነ አቡነ አረጋዊ በአል ላይ ተገኝተው ስለ ሰጡን ሁለገብ አገ...
10/24/2026

ሊቀ ብርሃናት ቀሲስ በኃይሉ ዋሱ ዛሬ ጥቅምት 14 ቀን በደብራችን ሐመረ ኖሀኅ ኪዳነ ምሕረት ሱ ፎልሰ ባከበርነው የጻድቁ አባታችነ አቡነ አረጋዊ በአል ላይ ተገኝተው ስለ ሰጡን ሁለገብ አገልግሎት እጅግ እጅግ አደርገን እናመሠግናለን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዘመንዎት ይባረክ።

10/24/2026

ተአጽፈ አረጋዊ ኀይማኖተ ኃይማኖተ ፃማ ቅዱሳን ፤
ኀበ አምደ ወርቅ ኀበ አምደ ወርቅ ተጽሕፈ ተጽሕፈ ስሙ ስሙ ለአረጋዊ።

10/24/2026

የ2019 ዓ ም ጥቅምት አቡነ አረጋዊ ክብረ በአል ማኅሌት ከሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሱ ፎልስ ሳውዝ ዳኮታ ጥቅምት ፲4 ቀን ፳፲፱ ዓ ም።

10/23/2026

የ2019 ዓ ም ጥቅምት አቡነ አረጋዊ ክብረ በአል ዋዜማ ከሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሱ ፎልስ ሳውዝ ዳኮታ ጥቅምት ፲፫ ቀን ፳፲፱ ዓ ም።

10/18/2026

ንዒ ርገብየ ንዒ ርገብየ ምስለ ሚካኤል።
ወንዒ ሠናትየ ወንዒ ሠናትየ ምስለ ገብርኤል።

Address

1609 W 11th Street
Sioux Falls, SD
57104

Opening Hours

Saturday 5pm - 7pm
Sunday 5:30am - 12pm

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hamere Noh Kidanemeheret EOTC in Sioux Falls, SD. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Hamere Noh Kidanemeheret EOTC in Sioux Falls, SD.:

Shortcuts

Share