08/28/2026
ለመጀመሪያ ጊዜ፣ የቤት ውስጥ የውሃ ማከሚያ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማከማቻ ስልጠናችን በአማርኛ ቋንቋ ተዘጋጅቷል! 🌍💧
ይህ በWASH ዘርፍ የአቅም ግንባታን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ የተደረገ ትልቅ እርምጃ ነው። ማትያስ ፈይሳ (በካውስት የፕሮጀክት አናሊስት) በዚህ ስልጠና ላይ እንድትሳተፉ ልዩ ጥሪውን ያቀርባል።
📌 የስልጠናው ዝርዝር መረጃ: ይህ አሳታፊ ስልጠና ደህንነቱ የተጠበቀ የመጠጥ ውሃ ፕሮግራሞችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመተግበር የሚያስችሉ ተግባራዊ ስልቶችን ያስጨብጣችኋል።
📅 ቀን: መስከረም 4 እስከ ጥቅምት 13፣ 2019 ዓ.ም (September 14 – October 23, 2026)
📍 የስልጠናው አሰጣጥ: በበይነመረብ (በሳምንት ከ2–4 ሰዓት በራስዎ ጊዜ የሚውስዱት + 3 የዙም ዊቢናሮች)
💬 ቋንቋ: አማርኛ
💰 ክፍያ: ነፃ
⏰ ምዝገባው የሚዘጋበት ቀን፦ ጳጉሜ 05 ፣ 2018 ዓ.ም
ምን ይማራሉ:
✅የመጠጥ ውሃ ጥራት መሰረታዊ ሀሳቦች እና የባለብዙ-ደረጃ መከላከያ ዘዴዎች (Multi-Barrier Approach)።
✅የቤት ውስጥ የውሃ ማከሚያ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማከማቻ ቴክኖሎጂዎች።
✅ለማህበረሰብ ተጽዕኖ የሚረዱ የባህሪ ለውጥ ስልቶች እና ተመራጭ የትግበራ ልምዶች።
🔗 ይህ እድል እንዳያመልጦ አሁኑኑ ይመዝገቡ ወይም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ይተባበሩን: https://bit.ly/4gDCVPY
For the very first time, our Household Water Treatment and Safe Storage course is available in Amharic! 🌍💧
This is a major milestone for accessible WASH capacity building. Debele Matyas (Project Analyst at CAWST) shares a special invitation to join him on this course.
📌 Course Details: This interactive course equips you with actionable strategies to implement safe drinking water initiatives effectively.
📅 Dates: September 14 – October 23, 2026
📍 Format: Online (2–4 hours/week self-paced + 3 live facilitated sessions)
💬 Language: Amharic
💰 Cost: Free
⏰ Registration closes: September 10, 2026
What you will learn:
✅ Fundamentals of drinking water quality and the multi-barrier approach.
✅ Household water treatment and safe storage technologies.
✅ Behavior change strategies and implementation best practices for maximum community impact.
🔗 Secure your spot or share this opportunity with your network: https://bit.ly/4gDCVPY