05/30/2026
🗳️ የፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን (FHF) የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ 2026
የምርጫ ኮሚቴው ሁሉንም የFHF አባላት በ2026 የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ የእጩ መጠቆሚያ ሂደት እንዲሳተፉ በክብር ይጋብዛል።
ማህበረሰባችንን በእስላማዊ እሴቶች፣ በታማኝነት እና በአገልግሎት መንፈስ የሚመሩ መሪዎችን በጋራ እንምረጥ።
🔹 እንዴት መጠቆም ይቻላል?
✅ በፍላየሩ ላይ ያለውን QR Code ስካን በማድረግ
✅ የመስመር ላይ ቅጹን በመሙላት፦
https://ee.kobotoolbox.org/x/rA8gBzyC
✅ በDC፣ MD እና VA ማዕከላት የሚገኙ የወረቀት ቅጾችን በመሙላት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት
እስከ 5 እጩዎችን መጠቆም ይችላሉ።
📅 አስፈላጊ ቀናት
የእጩ መጠቆሚያ መጨረሻ ቀን: ሰኔ 6, 2026
የምርጫ ቀን: ሰኔ 27, 2026
📞 ለጥያቄዎች
Adem Araro (BoT)
(202) 494-3594
Nuru Yimam (BoT)
(703) 300-8915
🌟 የማህበረሰባችንን ወደፊት ለመቅረጽ ዛሬውኑ ይሳተፉ