Littleethiopiacom

Littleethiopiacom One Ethiopian Online Community Support Group coming in your cities. C and Little Ethiopia in Las Vegas. Council Recognizes “Little Ethiopia “December 24, 2020.

This page and website is inspired by Little Ethiopia in Los Angeles, Little Ethiopia in Washington D. We are trying to build One United Ethiopian Community Online and in different Cities. The neighborhood of Little Ethiopia in Los Angeles dates back to the early 1990s. The area has a high concentration of Ethiopian businesses and restaurants, as well as a significant concentration of residents of

Ethiopian and Eritrean ancestry. In November 2002, the city of Los Angeles officially designated the “Little Ethiopia.”

Ethiopians began immigrating to the United States in the 1970s, and many landed in the DC Metro area. They established communities in the Adams Morgan neighborhood and Shaw’s 9th Street corridor, which was a buzz with restaurants, markets and shops and became known as “Little Ethiopia” Washington D.C. According to the Las Vegas Review- Journal, Clark County as designate “Little Ethiopia” as its first cultural district on June 20th, 2023.

ይሄ ገፅ እና ድረገፅ ለመስራት ያነሳሳን፡ በሎሳንጀለስ ከተማ፤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ እና በላስቬጋስ ከተሞች ትንሿ ኢትዮጵያ ተብለው በመሰየማቸው ነው፡፡ አላማችን አንድ ጠንካራ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በድረገፅ ላይ መመስረት ነው፡፡

በሎሳንጀለስ የሚገኘው ትንሿ ኢትዮጵያ መንደር በፈረንጆቹ አቆጣጠር በመጀመሪያዎቹ 1990 ዓ/ም ጀምሮ የነበረ ነው፡፡ አካባቢው ብዙ የኢትዮጵያውያን ኩባንያዎች፤ ምግብ ቤቶች፤ እንዲሁም የኢትዮጵያዊ እና የኤርትራውያን ተወላጆች ይኖሩበታል፡፡ እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር በ ኖቬንበር 2002 የሎሳንጀለስ ከተማ ባለስልጣኖች መንደሩን “ትንሿ ኢትዮጵያ” ብለው ሰየሙት፡፡

ኢትዮጵያኖች ወደ አሜሪካ መሰደድ የጀመሩት በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ 1970 ዎቹ እንደሆነና በብዛት በዋሽንግተን ዲስ አካባቢ ነው፡፡ ድርጅቶችም በ አዳምስ ሞርጋን በሚባል መንድር እና ሻው 9 ነኛው ምንገድ አካካባቢ ነው፡፡ በነዚህ መንደሮች ውስጥ ምግብ ቤቶች፤ ሱቆች፤ እና ሌሎች መደብሮች አሉበት፡፡ ባሁኑ ሰዓት ሰፈሩ “ትንሿ ኢትዮጵያ” ተብሎ ሲሰየም፤ የዋሽንግተን ዲሲ ክተማ ባለስልጣኖች በፈረንጆቹ አቆጣጠር ዲሴምበር 24 2020 ሰይመውታል፡፡

እንድ ላስቬጋስ ሪቪው ጋዜጣ፣ ክላርክ አውራጃ “ትንሿ ኢትዮጵያ” በሚል የመጀመሪያቸውን ባህላዊ መንደር በፈረንጆቹ አቆጣጠር ጁን 20 2023 ሰይመዋል፡፡

Address

1900 9th Street NW
Washington D.C., DC
20001

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Littleethiopiacom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Featured

Share