Tana Haik Alumni Network - የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ሕብረት

Tana Haik Alumni Network - የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ሕብረት THAN is formed by former students and friends of the Tana Haik school aims to support students.

ሰላም ወዳጆችየ9ኛው ዙር የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ አሸናፊ ተማሪዎችን ተዋዎቋዋቸው።እስካሁን ባለፉት 9 ዙሮች የነበረው የተማሪዎች እገዛ የተሳካው ይህን በጎ ሥራ የሰሙና የወደዱ ሁሉ ባደረጉት...
04/15/2026

ሰላም ወዳጆች

የ9ኛው ዙር የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ አሸናፊ ተማሪዎችን ተዋዎቋዋቸው።
እስካሁን ባለፉት 9 ዙሮች የነበረው የተማሪዎች እገዛ የተሳካው ይህን በጎ ሥራ የሰሙና የወደዱ ሁሉ ባደረጉት ያላሰለሰ የገንዘብ፣ የሃሳብ እንዲሁም የጉልበት ድጋፍ ነው፡፡

ሁላችሁንም እናመሰናለን።

አባል ለመሆን
https://tanahaikbdr.com/contacts/

የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ሕብረት

10ኛ ክፍል የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ አሸናፊ ተማሪዎች ሃይማኖት ሞትባይኖር መቅደስ ዋሴ ማስተዋል እንግዳው ቃልኪዳን አወቀ በቃሉ ሙሉ ቤዛዊት አግዘው ቤዛዊት ፍቃዴ ያሬድ ማሩ ዮናስ ለዓ....

ሰላም ወዳጆችየ9ኛው ዙር የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ (9th Round Tana Family Scholarship – TFS) የእውቅና መርሃ ግብር ሐሙስ ጥር 7- 2018 ዓ/ም (January 15,2...
01/07/2026

ሰላም ወዳጆች
የ9ኛው ዙር የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ (9th Round Tana Family Scholarship – TFS) የእውቅና መርሃ ግብር ሐሙስ ጥር 7- 2018 ዓ/ም (January 15,2026) ከ ቀኑ 6 ሠዓት ጀምሮ በጣና ሐይቅ ት/ቤት አዳራሽ የTFS አሸናፊ ተማሪዎች ፣ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር እና የህብረቱ አመራሮች በተገኙበት ይካሄዳል።

በዚህ አጋጣሚ ለሁሉም የቀድሞ ተማሪዎች እና ለህብረቱ ወዳጆች በቦታው ተገኝታችሁ ልጆችን እንድታበረታቱ እና ከህብረቱ አባላት ጋር እንድትወያዩ እንጋብዛለን፡፡

ጤና ይስጥልን ወዳጆች- 37 ተሸላሚዎች ተመርጠዋል- ለ1004 ሴት ተማሪዎች ወርሃዊ የሞዴስ አቅርቦት ይደረጋልየጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ (TFS) የ2018ዓም ተሸላሚ ተማሪዎች ተመርጠዋል፡፡ በ...
11/15/2025

ጤና ይስጥልን ወዳጆች
- 37 ተሸላሚዎች ተመርጠዋል
- ለ1004 ሴት ተማሪዎች ወርሃዊ የሞዴስ አቅርቦት ይደረጋል

የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ (TFS) የ2018ዓም ተሸላሚ ተማሪዎች ተመርጠዋል፡፡ በዕቅዱ መሰረት 36 ተማሪዎች በትምህርት ውጤታቸውና በቤተሰብ ገቢ ሁኔታቸው ተለይተዋል፡፡ በልዩ ሁኔታ አንድ ተጨማሪ ሴት ተማሪን ለማገዝ የጠየቁ በጎፈቃደኛ አባል ነበሩ፡፡ በጥያቄያቸው መሰረት ተማሪዋን አካትተን በእዚህ ዓመት በጠቅላላው ለ37 ተማሪዎች ወርሃዊ የገንዘብ ድጋፍ እናደርጋለን፡፡ የተመረጡትን ተማሪዎች ስም ዝርዝር አቅርበናል፡፡

የሞዴስ አቅርቦትን በተመለከተ በማስታወቂያው መሰረት የተመዘገቡት 1004 ሴት ተማሪዎች ነበሩ፡፡ ይህ ቁጥር እስካሁን በየዓመቱ ከነበረው ከፍተኛው ነው፡፡ ቁጥሩ ከዕቅዳችን በላይ ቢሆንም ለሁሉም ተመዝጋቢ ተማሪዎች የትምህርት ዓመቱ እስከሚያልቅ ሞዴስ ለማቅረብ ወስነናል፡፡ ከፊል የሞዴስ ግዢም ተፈጽሟል፡፡ የግዢ ደረሰኙን አያይዘናል፡፡

ሁሉም ሥራዎች የተሳኩት ባደረጋችሁት የቀና ተሳትፎ ነውና በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን!!

የምዝገባ ጥሪ የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት ለጥቂት ወደዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች መጠነኛ ድጋፍ ለማድረግ ተዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም በጣና ሐይቅ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ...
10/20/2025

የምዝገባ ጥሪ

የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት ለጥቂት ወደዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች መጠነኛ ድጋፍ ለማድረግ ተዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም በጣና ሐይቅ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዳችሁና የሚከተሉትን መመዘኛዎች የምታሟሉ:-

➢ ለወንድ ተማሪዎች፡- 400ና ከዚያ በላይ፤
➢ለሴት ተማሪዎች፡- 370ና ከዚያ በላይ
➢ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች፡- 350ና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጣችሁ፤
➢እንዲሁም ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ላለባችሁ ወጪ እገዛ የሚያስፈልጋችሁ ተማሪዎች፤

ከዛሬ ሰኞ ጥቅምት 10 ቀን እስከ አርብ ጥቅምት 14.2018 ዓ/ም ድረስ በትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ሕብረት ቢሮ የውጤታችሁን ኮፒና ዋናውን በመያዝ፤ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡና ፎርም እንድትሞሉ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-ምዝገባው በ ‘‘ጣና ቤተሰብ ስኮላርሽፕ’’ ውስጥ ያሉ ተማሪዎችን አይመለከትም!

የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ሕብረት

ሰላም የጣና ቤተሰብ አባላት:-የዚህ ሳምንት ለጋሾች፡፡ በጥቂት ሰዎች ተሳትፎ ከታቀደው 65% ደርሰናል፡፡ ጋን በጠጠር ይደገፋልና በምንችለው እንሳተፍ፡፡ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ የሚማሩ ታዳጊ ተ...
10/12/2025

ሰላም የጣና ቤተሰብ አባላት:-
የዚህ ሳምንት ለጋሾች፡፡ በጥቂት ሰዎች ተሳትፎ ከታቀደው 65% ደርሰናል፡፡ ጋን በጠጠር ይደገፋልና በምንችለው እንሳተፍ፡፡ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ የሚማሩ ታዳጊ ተማሪዎችን እናበረታታ፡፡
የለገሳችሁትን እያመሰገንን ያልተሳተፋችሁ እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን፤ ላልሰሙም መረጃውን እናጋራ።

ለመሳተፍ፡

Gofundme: https://gofund.me/6805c872
CBE: 1000.4088.45622
Zelle :- በህብረቱ ኢሜል አድራሻ - [email protected]
🌐 Website: www.tanahaikbdr.com

ሰላም የጣና ቤተሰብ አባላት:-የዚህ ሳምንት ለጋሾች፡፡ በጥቂት ሰዎች ተሳትፎ ከታቀደው 62% ደርሰናል፡፡ ጋን በጠጠር ይደገፋልና በምንችለው እንሳተፍ፡፡ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ የሚማሩ ታዳጊ ተ...
10/03/2025

ሰላም የጣና ቤተሰብ አባላት:-
የዚህ ሳምንት ለጋሾች፡፡ በጥቂት ሰዎች ተሳትፎ ከታቀደው 62% ደርሰናል፡፡ ጋን በጠጠር ይደገፋልና በምንችለው እንሳተፍ፡፡ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ የሚማሩ ታዳጊ ተማሪዎችን እናበረታታ፡፡
የለገሳችሁትን እያመሰገንን ያልተሳተፋችሁ እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን፤ ላልሰሙም መረጃውን እናጋራ።

ለመሳተፍ፡

Gofundme: https://gofund.me/6805c872
CBE: 1000.4088.45622
Zelle :- በህብረቱ ኢሜል አድራሻ - [email protected]

09/29/2025
ሰላም የጣና ቤተሰብ አባላት:-የዚህ ሳምንት ለጋሾች፡፡ በጥቂት ሰዎች ተሳትፎ ከታቀደው 52% ደርሰናል፡፡ ጋን በጠጠር ይደገፋልና በምንችለው እንሳተፍ፡፡ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ የሚማሩ ታዳጊ ተ...
09/05/2025

ሰላም የጣና ቤተሰብ አባላት:-
የዚህ ሳምንት ለጋሾች፡፡ በጥቂት ሰዎች ተሳትፎ ከታቀደው 52% ደርሰናል፡፡ ጋን በጠጠር ይደገፋልና በምንችለው እንሳተፍ፡፡ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ የሚማሩ ታዳጊ ተማሪዎችን እናበረታታ፡፡
የለገሳችሁትን እያመሰገንን ያልተሳተፋችሁ እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን፤ ላልሰሙም መረጃውን እናጋራ።

ለመሳተፍ፡

Gofundme: https://gofund.me/6805c872
CBE: 1000.4088.45622
Zelle :- በህብረቱ ኢሜል አድራሻ - [email protected]

ዘመቻ አሥር…አብረን እንሂድሰላም የጣና ቤተሰብበመጪው 2018ዓም ለምናደርገው ዘጠነኛ ዙር የተማሪዎች እገዛ ገቢ ማሰባሰብ በቅርቡ ጀምረናል፡፡እስካሁን የተሳተፋችሁትን እናመሰግናለን፡፡ሁላችንም...
08/18/2025

ዘመቻ አሥር…አብረን እንሂድ

ሰላም የጣና ቤተሰብ
በመጪው 2018ዓም ለምናደርገው ዘጠነኛ ዙር የተማሪዎች እገዛ ገቢ ማሰባሰብ በቅርቡ ጀምረናል፡፡እስካሁን የተሳተፋችሁትን እናመሰግናለን፡፡
ሁላችንም የእዚህ በጎ ሥራ ተሳታፊ እንድንሆን በእያለንበት ሀገር ምንዛሬ አሥር ብር/ዶላር/ዩሮ/ፓውንድ… በማስገባት አጋርነታችን እንድንገልፅ እንጠይቃለን፡፡ ዘመቻው የሚቆየው ለአንድ ሳምንት ብቻ ነው፡፡ እርስዎም ይቀላቀሉ…በጎ ታሪክ ውስጥ ስምዎን ያስገቡ፡፡

የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ሕብረት

Gofundme
https://gofund.me/5768166a
Zelle
[email protected]
ለሀገር ውስጥ
CBE:1000.4088.45622

https://gofund.me/6805c872https://www.tiktok.com/t/ZP8B8EHJ8/
08/16/2025

https://gofund.me/6805c872

https://www.tiktok.com/t/ZP8B8EHJ8/

የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ በላቀ የትምህርት ውጤታቸውና በቤተሰብ ገቢ ሁኔታቸው የተመረጡ ታዳጊ ተማሪዎችን ውጤታማ … Tana Haik Almuni Network needs your support for 9ኛው ዙር የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ - .....

Address

Silver Spring, MD
20904

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tana Haik Alumni Network - የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ሕብረት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Tana Haik Alumni Network - የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ሕብረት:

Featured

Share