Menbere Tsebaot Kedist Selassie Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

Menbere Tsebaot Kedist Selassie Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Welcome to the official page of Pittsburgh Menbere Tsebaot Kedist Selassie Ethiopian Orthodox Church.

Reminder! For this Saturday, August 29, 2026 Liturgy Service.,
08/24/2026

Reminder! For this Saturday, August 29, 2026 Liturgy Service.,

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ዕርገተ በዓል በሰላም  አደረሳችሁ።
08/22/2026

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ዕርገተ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

08/18/2026
Selam,Mark your calendar for our monthly Divine Liturgy/Kidassae for Saturday, August 29, 2026.
08/13/2026

Selam,
Mark your calendar for our monthly Divine Liturgy/Kidassae for Saturday, August 29, 2026.

08/07/2026

የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የንፅሕተ ንፁሐን ድንግል ማርያም ወዳጆች! እንደምን ከረማችሁ:: እድሜ ለንስሐ፣ ዘመን ለፍሰሐ ሰጥቶ እስከ ዛሬዋ ዕለት ጠብቆ ያቆየን የአባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን!

በነገው እለት (Aug 7) ጾመ ማርያም / ጾመ ፍልሰታ እየተባለ የሚታወቀው ከአዋጅ አፅዋማት አንዱ የሆነውና ለ2 ሳምንት ብቻ የሚቆየው ጾም ይገባል:: የእመቤታችን ፍቅሯ በዝቶልን በረድኤቷ አግዛን ትልቅ ፀጋ እና በረከት እናገኝ ዘንድ፣ ሕፃን አዋቂ ሁላችንም እንደየአቅማችን በመፆም በመፀለይ ማሳለፍ ይገባናል:: ከምንም ጊዜ በላይ እግዚአብሔር አምላካችን ለሀገራችን ሰላሙን እንዲሰጥልን ተግተን መፆም መፀለይ ይገባል::

በዚህ ወቅት በየአድባራቱ የሌሊት ሰአታት ይቆማል፣ ውዳሴ ማርያም፣ ቅዳሴ ማርያም ይተረጎማል:: ስለ ዕረፍቷ፣ ዕርገቷ፣ ትንሳኤዋ በሰፊው ትምርት ይሰጣል:: የቻልን በአካል ያልቻልን ደግሞ ዘመን ባፈራቸው የመገናኛ ብዙኃን በዓሉን የሚመለከቱ ትምህርቶችና ሌሎች መርኃ ግብሮች በመከታተል ማሳለፍ ይገባል::

እግዚአብሔር አምላካችን ሱባኤውን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን:: አሜን!
ከዲ/ን ሕንፃ

Blessed Day!🙏🏾
07/18/2026

Blessed Day!🙏🏾

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። Please mark your calendar for Saturday, July 18th a special and blessed day!We warml...
06/28/2026

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
Please mark your calendar for Saturday, July 18th a special and blessed day!

We warmly invite you all to our annual feast celebration of Ye-Ter Selassie Nigs (ዓመታዊ የሐምሌ ሥላሴ ንግሥ )

When:
Saturday, July 18, 2026
Divine Liturgy (ሥርዓተ ቅዳሴ): 6:00 a.m.
Guest Priest: Melake Tsion Dawit Yigzaw ( መልአከ ጽዮን ዳዊት ይግዛው)

Address:
Holy Spirit Byzantine Catholic Church
4815 Fifth Ave, Pittsburgh, PA 15213

Come and share in the blessings.
የበረከቱ ተሳታፊ ሁኑ።

Blessed Day🙏🏾
05/23/2026

Blessed Day🙏🏾

Reminder!
05/22/2026

Reminder!

እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዓለ እርገት አደረሳችሁ።The Ascension of our Lord!
05/20/2026

እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዓለ እርገት አደረሳችሁ።
The Ascension of our Lord!

Address

4815 Fifth Avenue
Pittsburgh, PA
15213

Opening Hours

8am - 12pm

Telephone

+15714472569

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Menbere Tsebaot Kedist Selassie Ethiopian Orthodox Tewahedo Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Menbere Tsebaot Kedist Selassie Ethiopian Orthodox Tewahedo Church:

Shortcuts

Share