አማራ ማህበር በደቡብ አፍሪካ official

አማራ ማህበር በደቡብ አፍሪካ official የዚህ ፔጅ አላማ በተለያዩ ግዚያት አሰቃቂ ጭፍጨፋ እና መፈናቀል መሳደድ እየደረሰበት ያለውን የአማራ ህዝብ ድምፅ ለመሆን እና የተቸገሩ ወገኖቻችንን ለመርዳት ነው

26/09/2025

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

24/03/2025
https://youtu.be/GlN19MQvEGU
23/03/2025

https://youtu.be/GlN19MQvEGU

የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በከፍተኛ መነሳሳት የጀመረውን ህዝብን የማሳወቅ፣ የማስተማርና ወቅታዊ መረጃን የማቅረብ አገልግሎት በጥራትና በስፋት አሳድጎ ለመቀጠል፣ እንዲሁም ለወገ...

21/03/2025

የኢትዮጵያዊያኖች ጭንቀት እና መከራ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ እንዳልሆነ ሁሉም ያውቀዋል ::
በኢትዮጵያ በአማራ ተወላጆች በሚኖሩበት አካባቢ ላይ ለተከታታይ ዓመታት ሲፈጸም የቆየው የውስጥ ለውስጥ የዘር ማጥፋት ወንጀል በግልጽ ተባብሶ ዛሬ በአደባባይ በድሮንና ከባድ መሳሪያ ወገኖቻችን የባሩድ እራት እየሆኑ ነው :: ስለ አማራ ሕዝብ የቆሙ የሚዲያ ሰዎች እና ባለ ምጡቅ አእምሮ ወንድሞቻችን ዘብጥያ ወርደው እየማቀቁ ነው :: በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የተባበሩት ሁሉም የአማራ ማህበር ሁለተኛውን ዙር ዓለም አቀፍ የቃውሞ ሰልፍ እንቅስቃሴ በይፋ መጀመሩን እያስታወቅን ለማርች 28 / 2025 ዓ/ም አይቀሬ ቀጠሮ ተይዟል::

ይካቲት 2 ከህዝባችን ጋር የምንመክርበት የምንወያይበት ቀን ነው እንዲሁም ታላቁን የአደዋ ድል በዓል የምናስብበት ይሆናል ። ደቡብ አፍሪካ ያላችሁ አማራዊያን መቅረት አይቻልም።ላልሰሙ ሸር እ...
18/02/2025

ይካቲት 2 ከህዝባችን ጋር የምንመክርበት የምንወያይበት ቀን ነው እንዲሁም ታላቁን የአደዋ ድል በዓል የምናስብበት ይሆናል ። ደቡብ አፍሪካ ያላችሁ አማራዊያን መቅረት አይቻልም።

ላልሰሙ ሸር እያረጋችሁ አሰሙ።

17/12/2024

አማራ ያችን ሀገር ማዳን ከፈለገ መጀመሪያ አማራ ነኝ ብሎ አማራነቱን አምኖ ተቀብሎ አማራነትን save ማድረግ አለበት። ከዚህ ውጭ ግን አማራ ሳትሆን ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት አይቻልም ። ኢትዮጵያዊነት የፈሪወች መደበቂያ ጭምብል ነው።

የሰው ልጅ በሰውነቱ ብቻ የሚከበርባትን አንዲት ለሁሉም የምትበቃ ሀገር እንሰራለን በዘረኝነት በሽታ የተበከለውን ትውልድ የጥፋት ስራውን ከዚህ ላይ አስቁመን ታሪክ እናደርገዋለን።

ያሬድ ብርሀኑ

https://youtu.be/bptImijYuV8
24/11/2024

https://youtu.be/bptImijYuV8

የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በከፍተኛ መነሳሳት የጀመረውን ህዝብን የማሳወቅ፣ የማስተማርና ወቅታዊ መረጃን የማቅረብ አገልግሎት በጥራትና በስፋት አሳድጎ ለመቀጠል፣ እንዲሁም ለወገ...

Address

Johannesburg

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማራ ማህበር በደቡብ አፍሪካ official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share