Stowarzyszenie Etiopsko-Polskie "Selam"

  • Home
  • Stowarzyszenie Etiopsko-Polskie "Selam"

Stowarzyszenie Etiopsko-Polskie "Selam" Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Stowarzyszenie Etiopsko-Polskie "Selam", Community Organization, .

23/12/2025
23/12/2025
28/10/2024

መላው ዓለምን የሚፈውስ፤ የሚያድን፤ የምያበለጽግ ኃብት በዚች ምድር ላይ አለ። ግን ይህ ኃብት ከጥሩ ነገሮች ይልቅ ጥፋትን፤ ጭካኔንና እርስ በርስ መጨራረስን አምጣ ! ለምን ? ሃብት-ገንዘብ የሰዎች ጥፋት ሆነ፤ ገንዘብ የሰዎችን ዓይንና ዓእምሮ ደፈነ፤ ለገንዘብ ሰው ወንድሙን እህቱን እናቱን ገደለ፤ ለኃብት ብሎ ሥልጣን ላይ ጉብ አለ፤ ሥልጣን የኃብት መሰብሰቢያ ምንጭ ስለሆነ። ብዙ የዓለም ኃብታሞች ይችን ዓለም የመኖርያ ገነት ሊያደርጓት ሲችሉ የሰው ገሃነም አደርጓት። ሊቆጠር የምይችል ገንዘብ ቢኖራቸውም በሱ ጥሩ ሥራ መሥራት ሲችሉ በቃኝ ሳይሉ ገንዘብ ለማበራክት አታለሉ፤ ክብራቸውን ሸጡ፤ ገደሉ አገዳደሉ፤ መጨራሽቸው ግን እንደማንኛውም ምስኪን መሬት ውስጥ ምንም ገንዘብ ሳይዙ ተቀበሩ። አንዳንዶቹ በሰበሰቡት ኃብት ጥሩ ሥራ የሠሩ፤ ልጆች እንዳይራቡ እንዳይሞቱ የረዱ ቢቀበሩም በሰዎች ልብ ውስጥ ይኖራሉ።

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Stowarzyszenie Etiopsko-Polskie "Selam" posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Stowarzyszenie Etiopsko-Polskie "Selam":

  • Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization?

Share