United_Ethio_Americans

United_Ethio_Americans United Ethio-Americans Against Hate

05/02/2021

MELKAM FASIKA 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

03/18/2021

ህወሓት በሥልጣን ዘመኑ የፈጠረው መርህ አልባ ግንኙነት የምዕራቡ ዓለም ጫና እንዲበረታ ምክንያት ነው - አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ
-----------------------------------
መጋቢት 07/2013 (ዋልታ) - ህወሓት በሥልጣን ዘመኑ የፈጠረው መርህ አልባ ግንኙነት አሁን የምዕራቡ ዓለም በኢትዮጵያ ላይ ጫናውን እንዲያበረታ ምክንያት መሆኑን የኢሳት ጊዜያዊ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ፖለቲከኛ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አስታወቁ፡፡

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ ዘመን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳስታወቁት፤ መንግሥት በህወሓት ላይ ሕግ የማስከበር እርምጃ መውሰዱን ተከትሎ የምዕራቡ ዓለም መንግሥታትና ከእነሱ ጋር ቅርበት ያላቸው ተቋማት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን እውነታ አጣመው በማቅረብ በኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ ለመፍጠር ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ።

የምዕራቡ ዓም መንግሥታትና ከነሱ ጋር ቅርበት ያላቸው የፋይናንስ፣ የሰብዓዊ መብትና የሚዲያ ተቋማት በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲያሳድሩ የሚገፋፋቸው በርካታ ምክንያቶች እንዳሉ የተናገሩት አቶ አንዳርጋቸው፤ ከነዚህ ምክንያቶች አንደኛው የሕግ ማስከበር እርምጃ የተወሰደበት አካል በመንግሥትነት ሥልጣን ላይ በነበረበት ወቅት ከምዕራቡ ዓለም መንግሥታትና ተቋማት ጋር የነበረው ግንኙነት ነው ብለዋል።

እርምጃ የተወሰደበት አካል ሥልጣን ላይ በነበረበት ወቅት ከዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እና ጋዜጠኞች፣ በአገራት መንግሥታት ላይ ተጽዕኖ የማሳደር አቅም ካላቸው ተማፃኞች (ሎቢስት) እንዲሁም ከደህንነት ሰዎች ጋር መርህ ላይ ያልተመሰረተ ግንኙነት እንደነበረው አንስተዋል።

እነዚህ አካላት በአሁኑ ወቅት ያልተጨበጡ መረጃዎችን ሆነ ብለው ማሰራጨታቸው የምዕራቡ ዓለም በኢትዮጵያ ላይ ጫናውን እንዲያበረታ ምክንያት መሆኑን አመልክተዋል።

03/17/2021

We Ethiopian-Americans support the democratic changes being undertaken in Ethiopia and condemn the hateful ethnic divisions championed by TPLF and its cronies

Address

Washington D.C., DC

Telephone

+12026306438

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when United_Ethio_Americans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to United_Ethio_Americans:

Featured

Share