CHS We are a network of people across the globe working together to raise money and build a high school in Chachkuna, Ethiopia.

Because of redistricting, Chachkuna Woreda’s Administration was transferred from Gondar Zuria to Lay Armachiho. Based on this reason, the Chachkuna schools are now administrated by Lay Armachiho educational administration and students are allowed to study only in the Tikel Dengay High School which is more than 35 kilometers away from Chachkuna. Because of school redistricting and policies, stude

nts are not allowed to attend high schools within their closest vicinity — town of Azezo and city of Gondar. Then many children are forced to drop out of school because of the long distance they have to walk in order to attend high school.

ጫጭቁና እና አካባቢው የሚገኘው ለጎንደርና ለአዘዞ በጣም በቅርብ ርቀት ላይ ያለ ቢሆንም የወረዳ አስተዳደሩ ከጎንደር ዙሪያ ወደ ላይ አርማጭሆ በመዛወሩ ምክንያት ተማሪዎች ትክል ደንጋይ ፪ኛ ደረጃ ት/ቤት እንዲማሩ ተገደዋል። በጫጭቁናና አካባቤው የ፪ኛ ደረጃ ት/ቤት ባለመኖሩ ብዙ ተማሪዎች የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ትምህርታቸውን አቋርጠው ሴቶች ያለዕድሜያቸው አግብተው መውለድ አለያም የቤት ሠራተኛ ሆኖ መቅረት፤ ወንዶች ደግሞ የጉልበት ሰራተኛ ወይም በአልባሌና ኅብረተሰብ በሚጎዳ ተግባር ይሰማራሉ።
የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የጨረሱ ለመማር የተጉት ወጣቶች ደግሞ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ለማግኘት ከ35 ኪሎሜትር ርቀት በላይ ትክል ደንጋይ በእግራቸው መጓዝና ለሰላማቸውና ደህንነታቸው አስጊ በሆኑ መንገዶች ማለፍ ይጠበቅባቸዋል። ከዚህም በላይ በየዕለቱ ተመላልሰው መማር ሰለማይችሉ መጠለያ፤ ስንቅና የቤተሰብ እንክብካቤ ማግኘት አይችሉም። ድሀ ቤተሰቦቻቸውም በየጊዜው ስንቅ ማቅረብና የቤት ኪራይ የመክፈል አቅም የላቸውም።

በ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች:: የማህበራዊ ሣይንስ ተማሪዎች ናቸው::
08/02/2023

በ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች:: የማህበራዊ ሣይንስ ተማሪዎች ናቸው::

የ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ከመገባደዱ በፊት ተማሪዎች በወላጆቻቸው ፊት ሰርትፍኪት ሲቀበሉ: የግንባታ ግብአት የሆነው አሸዋና ግንባታው እየተካኺደ ምሆኑን  የሚያሳዩ ፎቶዎች ናቸው::
07/10/2023

የ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ከመገባደዱ በፊት ተማሪዎች በወላጆቻቸው ፊት ሰርትፍኪት ሲቀበሉ: የግንባታ ግብአት የሆነው አሸዋና ግንባታው እየተካኺደ ምሆኑን የሚያሳዩ ፎቶዎች ናቸው::

07/10/2023

እየተገነባ ላለው ተጨማሪ አንድ ብሎክ 4 መማሪያ ክፍሎች ተማሪዎች ድንጋይ ሲያቀርቡ

07/10/2023

የጫጭቁና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በዓመቱ ማብቂያ አባላጫ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ዕውቅና ሲሰጥ::

በጫጭቁና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እየተገነባ ያለውን ተጨማሪ አንድ ብሎክ 4 መማሪያ ክፍሎች የሚያሳዩ ፎቶዎች ናቸው። ግንባታው እስከ ግንቦት ባለው ጊዜ ተጠናቆ ክፍሎቹ መስከረም ወር 20...
03/20/2023

በጫጭቁና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እየተገነባ ያለውን ተጨማሪ አንድ ብሎክ 4 መማሪያ ክፍሎች የሚያሳዩ ፎቶዎች ናቸው። ግንባታው እስከ ግንቦት ባለው ጊዜ ተጠናቆ ክፍሎቹ መስከረም ወር 2016 ዓ/ም ለመማር ማስተመር ዝግጁ ይሆናሉ። ት/ቤቱ ገና ከውጥኑ ጀምሮ እንዲሠራ በሃሳብ በሞራልና በማተሪያል ለረዳችሁን ሁሉ ክልብ እናመሰግናለን።

በ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ት/ቤቱ 437 ተማሪዎች፤ 50 መምህራን የአስተዳደርና የጥበቃ ሠራተኞች እያስተናገደ ይገኛል።

ት/ቤቱ በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ጊዜ 64 ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አስቀምጦ 30ዎቹ ለዩኒቭርስቲ ሲያልፉ ቀሪዎቹ 34 ደግሞ ሞያና ቲክኒክ ማሰልጠኛ ገብተው እየተማሩ ይገኛሉ። እንዲሁም ለ2015 የትምህርት ዘመን 69 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ።

የጫጭቁና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት 64 ተማሪዎች በ2014 የብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወሰደዋል፦---------------------------------------------------------...
11/15/2022

የጫጭቁና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት 64 ተማሪዎች በ2014 የብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወሰደዋል፦
------------------------------------------------------------------

የጫጭቁና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታው እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ2007 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ተግባሩን በመስከረም ወር 2008 ዓ.ም አስጀምሯል። በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 437 ተማሪዎች፤ 26 መምህራን፤ 8 የአስተዳደርና 2 የጥበቃ ሠራተኞች እያስተናገደ ይገኛል።42 የማህበራዊ ሳይንስና 22 የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች በ2014 ዓ.ም የብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደዋል።እነዚህ የብሔራዊ መልቀቂ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸው ሰምሮ እራሳቸውን ቤተሰቦቻቸውንና አገራቸውን የሚያገለግሉ ብቁ ዜጎች እንዲሆኑ ከወዲሁ እንመኛለን።

በጫጭቁና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቤ ላይ እየተገነባ ያለው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ለተማሪዎች፣ ለመምህራን፣ ለአከባቤው ህብረተሰብና ለከብቶቻቸውም ጭምር ነው።
04/14/2022

በጫጭቁና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቤ ላይ እየተገነባ ያለው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ለተማሪዎች፣ ለመምህራን፣ ለአከባቤው ህብረተሰብና ለከብቶቻቸውም ጭምር ነው።

እነዚህ ፎቶዎች የሚያሳዩት በጫጭቁና 2ኛ ደረጃ  ት/ቤት ቅጥር ግቤ ላይ እየተገነባ ያለው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ነው። ኃላፊነቱን ወስዶ ይህንን ፕሮጀክት እያስገነባ ያለው ወገን የሕፃና...
04/10/2022

እነዚህ ፎቶዎች የሚያሳዩት በጫጭቁና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቤ ላይ እየተገነባ ያለው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ነው። ኃላፊነቱን ወስዶ ይህንን ፕሮጀክት እያስገነባ ያለው ወገን የሕፃናትና እናቶች መርጃ ማህበር የሲያትል ቅርንጫፍ ነው። በዚህ አጋጣሚ ወገንን እናመሰግናለን።

በጫጭቁና 2ኛ ደረጃ  ት/ቤት ቅጥር ግቤ ላይ እየተገነባ ያለው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ነው። ኃላፊነቱን ወስዶ ይህንን ፕሮጀክት እያስገነባ ያለው ወገን የሕፃናትና እናቶች መርጃ ማህበር ...
04/09/2022

በጫጭቁና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቤ ላይ እየተገነባ ያለው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ነው። ኃላፊነቱን ወስዶ ይህንን ፕሮጀክት እያስገነባ ያለው ወገን የሕፃናትና እናቶች መርጃ ማህበር የሲያትል ቅርንጫፍ ነው። በዚህ አጋጣሚ ወገንን እናመሰግናለን።

04/09/2022
02/25/2022

በጫጭቁና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ላይ እየተገነቡ ያሉት ተጨማሪ መማራ ክፍሎች በቪድዮ ይህን ይመስላል:: ግንባታው ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ተጠናቆ መስከረም 2014 ዓ,ም አገልግሎት ለመስጠት ታቅዶ ነበር የተጀመረው:: ሆኖም ግን አንድ አመት ዘግይቶም ቢሆን መስከረም 2015 ዓ.ም አገልግሎት እንዲሠጥ የግንባታውሥራ እየተካኺደ ነው:: የሞራል የሃሳብና የገንዘብ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው::

Address

4282 Cavan Drive
Stone Mountain, GA
30083

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CHS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to CHS:

Share