Info Atlanta ኢንፎ አትላንታ

Info Atlanta ኢንፎ አትላንታ በአትላንታ ጆርጂያ እና በመላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስለ አትላንታ ሀበሻ ቢዝነሶችና መዝናኛዎች መረጃ ማግኛ መድረክ እንዲሆን ታስቦ የተከፈተ ነው።

Come & enjoy. 💚💛❤️ATL 2024
06/21/2024

Come & enjoy. 💚💛❤️ATL 2024

መልካሙን ሳናስበው አጣነው ። ለተቸገረ ደራሽ ; ለተራበ አብይ ;ሰው ሲከፋው መካሪ እና እንዲሁም ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ብዙ ህፃናትን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያሳድግ እንደ ስሙ እጅግ መልካም ሰው...
12/22/2023

መልካሙን ሳናስበው አጣነው ።

ለተቸገረ ደራሽ ; ለተራበ አብይ ;ሰው ሲከፋው መካሪ እና እንዲሁም ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ብዙ ህፃናትን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያሳድግ እንደ ስሙ እጅግ መልካም ሰው ነበረ።

መልካሙ ደምሴ እጅግ ተወዳጅ በነበረው የመጀመሪያው የETV 120 የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅ የነበረ ሲሆን ነዋሪነቱን በአትላንታ ካደረገ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች በመሳተፍ ይታወቃል፡

ከነዚህም ውስጥ በተስፋ ለኢትዮጵያ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ መስራች እና የቦርድ አባል ፤ በምሳሌ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ መስራች እና የቦርድ አባል ፤ በሰሜን አሜሪካ የጥበብ ባለሙያዎች ማህበር [EASNA) መስራች እንዲሁም በአድማስ ሬዲዮ ተወዳጅ ጋዜጠኛ በመሆን እያገለገለ የነበረ ወዳጃችን ነበረ።

ስለ መልካሙ ብዙ ማውራት ይቻል ነበረ ግን አቅም አጣሁ። መልኬ ያንተን ሞት እያመንኩ ባይሆንም ነፍስህን ልዑል እግዚአብሔር እንዲምራት እፀልያለሁ። ለቤተቦችህ እና ለእኛ ለወዳጆችህም መፅናናትን ተመኘሁ።
😭

02/08/2023
09/24/2022

የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በአትላንታ ከ 2 ዓመት በፊት በገዛው ሰፊና እጅግ ያማረ መናፈሻ ውስጥ ለ አዲስ ዓመት ዝግጅት ሽር ጉዱ በዚህ መልኩ ጡፎ ነበር ። እስኪ በዚያውም አዳራሹንና ቢሮውን በስሱ ላስጎብኛችሁ።

09/24/2022

የ2015 የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት ዓመት አከባበር በአትላንታ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ጋርደን ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ ተከብሯል።

https://gofund.me/f43d7138
04/06/2022

https://gofund.me/f43d7138

ወንድማችን ሞላ በለጠ በአትላንታ ከተማ ለረጅም ዓመት ነዋሪ የነበረ በድንገተኛ ህመም ቅዳሜ ስራ ወሎ ቤት ገብቶ እሁድ ጠዋት … Danel Mola needs your support for ለወገን ደራሽ ወገን ነው Help for funeral serv...

የማይቀርበት ውይይት  #በአትላንታ። ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ምርጫ በመሳተፍ ኢንተርስታችንን ማስጠበቅ የግድ ነው!! EACC/EAN
12/25/2020

የማይቀርበት ውይይት #በአትላንታ።
ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ምርጫ በመሳተፍ ኢንተርስታችንን ማስጠበቅ የግድ ነው!! EACC/EAN

Journalist Tewodros Dagne (Admas Radio & D**k Magazine) passed away on 1st April 2020. He was the most important person ...
04/05/2020

Journalist Tewodros Dagne (Admas Radio & D**k Magazine) passed away on 1st April 2020. He was the most important person for Atlanta Ethiopia's community. R.I.P

እንኳን ለ124 ኛው የአድዋ ድል በሰላም አደረሳችሁ !!ክብር ! ተከብረው ላስከበሩን አባቶቻችን ይሁን።
03/01/2020

እንኳን ለ124 ኛው የአድዋ ድል በሰላም አደረሳችሁ !!
ክብር ! ተከብረው ላስከበሩን አባቶቻችን ይሁን።

March 29 Atlanta will host NAMA. Mark your calendar.
03/01/2020

March 29 Atlanta will host NAMA. Mark your calendar.

Address

Stone Mountain, GA
30083

Telephone

+14045121908

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Info Atlanta ኢንፎ አትላንታ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Info Atlanta ኢንፎ አትላንታ:

Share