Siouxland Ethiopian Community

Siouxland Ethiopian Community It is a community center stablished to help and support the Ethiopian community in Siouxland area.

01/08/2023

በ Sioux City የምትኖሩ መላው ሕዝበ ክርስቲያን ቤተሰቦች እንኳን ለስመ ገናናው ገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
በዓሉ የሰላምና የፍቅር የአብሮነት ይሁንላችሁ ።
ለከርሞ በዓል ደግሞ ከዘድሮ በተሻል እምታከብሩና
የኢትዮጵያዊነት ፍቅር ከዘንድሮ በእጅጉ ተሻሽሎና አንድነታችን ፀንቶ ሰላማችን ተረጋግጦ እናየው ዘንድ ከወዲሁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን ።

12/21/2022

ስራ ፈጣሪዎች
የንግድ ካፒታልን እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ማዎቅ ትፈልጋላችሁ? ከዚህ በታች ያለዉን ሊንክ በመከተል የሚያገኙትን አጭር መመሪያ ያንብቡ፡፡ ይህ ጽሁፍ 27 የተለያዩ የካፒታል ማግኛ ዘዴዎችን የሚያመለክት ሲሆን ከፍተኛ ልማዳዊ ከሆኑት ጀምሮ ከሳጥን ዉጭ ያሉ (Out of the box) ስልቶችንም ያካትታል፡፡ የያንዳንዱን ስትራቴጂ ጥቅም እና ጉዳት በመዘርዘር የጉዳይ ጥናቶችንም (Case studies) ይዟል፡፡
bit.ly/3EGW2FN

12/06/2022

የወርሃዊው ቁርስ

በዚህ እሁድ 12/4/2022 የታቀደው የወርሃዊው ቁርስ ፕሮግራማችንን በዙምና በስልክ ለመቀጠል ተዘጋጅተናል፡፡አጭር የፕሮግራም ውይይትና ጥያቄና መልስ አዘጋጅተናል፡፡
በዙም ለመግባት: https://us02web.zoom.us/j/89275501006?pwd=d2M4cVNhbUJZRHA0K0EyKzFxVWYzZz09

ደውሎ ለመግባት/: 2532158782

የዙም ሚቲንግ ቁጥር: 89275501006 #

የማለፊያ ቁጥር: 700771 #

12/06/2022

Our beloved friend, Micheal Yirgu, sadly and unexpectedly died on September 22, 2022. Bec… Tesfachin Assefa needs your support for In memory of Micheal Yirgu

11/27/2022

ኢትዮጵያዊነት አብሮነት ነዉ።

11/26/2022

The purpose of this community FB page is to create a network, teach the young generation about our culture, support each other and to amplify our collective impact.

11/26/2022
11/26/2022

Hello everyone, this is the official page of the Siouxland Ethiopian Community center. Ethiopian Community

Address

900 Jennings Street
Sioux City, IA
51105

Telephone

+18327902713

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Siouxland Ethiopian Community posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Siouxland Ethiopian Community:

Share