Ethiopian Community in Seattle - ECS

Ethiopian Community in Seattle - ECS Official page of Ethiopian Community in Seattle

08/21/2026

SATURDAY 08/29 🌟 ABBY LAKEW LIVE

Join us in celebrating Ethiopian New Year at Jimi Hendrix park next Saturday! Enjoy great food, live music, local vendors, and fun for the whole family.

🎫 FREE ADMISSION 🎫

🗓️08/29/2026
⏰ 1 PM- 8 PM
📍Jimi Hendrix Park

Join us for the Ethiopian New Year & Family Day Celebration! 🇪🇹 🎉Celebrate the Ethiopian New Year with an afternoon of m...
08/20/2026

Join us for the Ethiopian New Year & Family Day Celebration! 🇪🇹 🎉

Celebrate the Ethiopian New Year with an afternoon of music, delicious food, family fun, and local vendors. We are excited to welcome talented musician Abby Lakew for a special live performance!

📅 Saturday, August 29, 2026
🕑 1:00 PM – 8:00 PM
📍 Jimi Hendrix Park
2400 S Massachusetts St., Seattle, WA 98144

🎟️ FREE Admission!

Bring your family and friends and join us for a joyful celebration of culture, community, and the Ethiopian New Year. We can’t wait to celebrate with you!

በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እና የቤተሰብ ቀን በዓል አከባበር ላይ አብረውን ይሁኑ! 🇪🇹🎉

ተወዳጁዋ ድምጻዊት አቢ ላቀው (Abby Lakew) የቀጥታ ሙዚቃ ትርኢት ታቀርባለች!
ኑ የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በጋራ እናክብር። በዚህ ዝግጅት ላይ የተለያዩ ሙዚቃዎች፣ ጣፋጭ ምግቦች፣ ለቤተሰብ በሚሆኑ ጨዋታዎች እና የተለያዩ ነጋዴዎች ምርቶች ያቀርባሉ።

📅 Saturday, August 29, 2026

🕑 1:00 PM – 8:00 PM

📍 Jimi Hendrix Park

2400 S Massachusetts St., Seattle, WA 98144

🎟️ መግቢያው በነፃ ነው!

ቤተሰብዎን እና ጓደኞችዎን ይዘው በመምጣት በባህል፣ በማህበረሰባዊ ትስስር እና በበዓል ደስታ በተሞላው በዚህ ዝግጅት ላይ አብረውን ይሁኑ።
ከእርስዎ ጋር በጋራ ለማክበር በጉጉት እንጠብቃለን!

ለአነስተኛ ንግድ ድርጅት ባለቤቶች የፋይናንሻል ሲስተሙን ለመረዳት የተዘጋጀ አውደ ጥናት/Building Financial Confidence ለአነስተኛ ንግድ ድርጅት ባለቤቶች የፋይናንሻል ሲስተሙ...
08/18/2026

ለአነስተኛ ንግድ ድርጅት ባለቤቶች የፋይናንሻል ሲስተሙን ለመረዳት የተዘጋጀ አውደ ጥናት/Building Financial Confidence

ለአነስተኛ ንግድ ድርጅት ባለቤቶች የፋይናንሻል ሲስተሙን ለመረዳት የተዘጋጀ ሥልጠና።
እባክዎ ከታች ያለውን ቅጽ በመጠቀም ይመዝገቡ።
እናመሰግናለን፡፡

https://forms.gle/ThZW71z9dCxx58wFA

We have scheduled a training course that will explain how to Build Financial Confidence by navigating the U.S. Financial system.
Please register using the form below.

https://forms.gle/ThZW71z9dCxx58wFA

Thank you.
Date: September 3, 2026
Time: 6:00pm
Trainer: Mesfin Mekonnen, CPA

ወርሃዊ የቁርስ ዝግጅት/In-person monthly Brunch/Kurseውድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላትበወርሃዊ የቁርስ ፕሮግራም ላይ በአካል ተገኝተው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። መጥተው ከሌሎች ...
08/18/2026

ወርሃዊ የቁርስ ዝግጅት/In-person monthly Brunch/Kurse

ውድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላት

በወርሃዊ የቁርስ ፕሮግራም ላይ በአካል ተገኝተው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። መጥተው ከሌሎች የማኅበረሰብ አባላት ጋር የሚገናኙበት፣ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የሚያገኙበት እና ጣፋጭ ምግብ የሚጋበዙበት ነው።

📍አድራሻ: 8323 Rainier Ave S, Suite A, Seattle, WA 98118
📅የቁርሱ ቀንና ሰዓት: Sunday Sep. 6, 2026, at 12:30 PM

አጀንዳ
ስለ ፕሮግራሞች መግለጫ ይቀርባል
የተለያዪ መግለጫዎች
በዚህ የቁርስ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ እርስዎ፣ ቤተሰብዎና ጓደኛዎ ተጋብዘዋል!
የመስከረም (September) ወር የቁርስ ስፖንሰር ያደረጉት:
-> SINIT CATERING (240-429-2119 / 301-437-3675)
ስፖንሰር ስላደረጋችሁልን እናመሰግናለን

Dear Community Members,

You’re warmly invited to join the Ethiopian Community in Seattle for our monthly in-person brunch (Kurse). Come enjoy delicious food, connect with fellow community members, and stay informed about important updates and programs.

📍 Location: 8323 Rainier Ave S, Suite A, Seattle, WA 98118
📅 Date & Time: Sep. 6, 2026, at 12:30 PM

Agenda
* Program Updates
* Community Announcements
We encourage you to attend, invite others, and help spread the word.

Let’s come together to learn, reflect, and celebrate the power of community-led change.

September month Breakfast Sponsors:
-> SINIT CATERING (240-429-2119 / 301-437-3675)

Thank you for your sponsorship!
We look forward to seeing you there!

🎉 በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እና የቤተሰብ ቀን በዓል አከባበር ላይ አብረውን ይሁኑ!ተወዳጁዋ ድምጻዊት አቢ ላቀው (Abby Lakew) የቀጥታ ሙዚቃ ትርኢት ታቀርባለች!ኑ የኢትዮጵያን አዲስ ዓ...
08/12/2026

🎉 በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እና የቤተሰብ ቀን በዓል አከባበር ላይ አብረውን ይሁኑ!

ተወዳጁዋ ድምጻዊት አቢ ላቀው (Abby Lakew) የቀጥታ ሙዚቃ ትርኢት ታቀርባለች!
ኑ የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በጋራ እናክብር። በዚህ ዝግጅት ላይ የተለያዩ ሙዚቃዎች፣ ጣፋጭ ምግቦች፣ ለቤተሰብ በሚሆኑ ጨዋታዎች እና የተለያዩ ነጋዴዎች ምርቶች ያቀርባሉ።

📅 Saturday, August 29, 2026

🕑 1:00 PM – 8:00 PM

📍 Jimi Hendrix Park

2400 S Massachusetts St., Seattle, WA 98144

🎟️ መግቢያው በነፃ ነው!

ቤተሰብዎን እና ጓደኞችዎን ይዘው በመምጣት በባህል፣ በማህበረሰባዊ ትስስር እና በበዓል ደስታ በተሞላው በዚህ ዝግጅት ላይ አብረውን ይሁኑ።
ከእርስዎ ጋር በጋራ ለማክበር በጉጉት እንጠብቃለን!

🎉 Join us for the Ethiopian New Year & Family Day Celebration! 🇪🇹

Celebrate the Ethiopian New Year with an afternoon of music, delicious food, family fun, and local vendors. We are excited to welcome talented musician Abby Lakew for a special live performance!

📅 Saturday, August 29, 2026
🕑 1:00 PM – 8:00 PM
📍 Jimi Hendrix Park
2400 S Massachusetts St., Seattle, WA 98144

🎟️ FREE Admission!

Bring your family and friends and join us for a joyful celebration of culture, community, and the Ethiopian New Year. We can't wait to celebrate with you!

🥗 የጤናማ አመጋገብ እና ሥነ-ምግብ ስልጠና (Healthy Eating & Nutrition Workshop) 🍎የኢትዮጵያውያን ኮሙኒቲ በሲያትል (ECS) ከዶ/ር ኤርሚያስ ዲሮ እጃራ (MD, PhD...
08/09/2026

🥗 የጤናማ አመጋገብ እና ሥነ-ምግብ ስልጠና (Healthy Eating & Nutrition Workshop) 🍎

የኢትዮጵያውያን ኮሙኒቲ በሲያትል (ECS) ከዶ/ር ኤርሚያስ ዲሮ እጃራ (MD, PhD) ጋር በመሆን ስለ ጤናማ አመጋገብ እና ሥነ-ምግብ ጠቃሚ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቁዋል። እርስዎም በዚህ ዝግጅት ላይ እንዲሳተፉና ጠቃሚ መረጃ እንዲያገኙ ተጋብዘዋል።

በዚህ ስልጠና ላይ ጤናማ ምግብ ስለመምረጥና አመጋገብዎን ለማሻሻል እንዲሁም አጠቃላይ ጤንነትዎን ለመንከባከብ የሚረዱ ተግባራዊ ምክሮችን ያገኛሉ።

📅 Thursday, August 27
🕕 6:00 PM
📲 በስብሰባው ላይ ለመሳተፍ፦ ማስታወቂያው (Flyer) ላይ የተጠቀሰውን መረጃ በመጠቀም በበይነመረብ (Virtually) ይካፈሉ።

🥗 Healthy Eating & Nutrition Workshop 🍎

Join the Ethiopian Community in Seattle (ECS) for an informative workshop on healthy eating and nutrition presented by Dr. Ermias Diro Ejara, MD, PhD.

Learn practical tips for making healthier food choices, improving your nutrition, and supporting your overall well-being.

📅 Thursday, August 27
🕕 6:00 PM

📲 Join virtually using the meeting information provided on the flyer.

We look forward to having you join us for this informative and engaging session!

በዋሽንግተን ግዛት ውስጥ የንግድ ካፒታልን ለማሳደግ የሚያግዙ 27 ስልቶች!መመሪያውን ከታች ባለው ሊንክ ያስሱ!https://tinyurl.com/2s33hpvtDiscover 27 different ...
08/07/2026

በዋሽንግተን ግዛት ውስጥ የንግድ ካፒታልን ለማሳደግ የሚያግዙ 27 ስልቶች!
መመሪያውን ከታች ባለው ሊንክ ያስሱ!
https://tinyurl.com/2s33hpvt
Discover 27 different funding options—from trusted loans and grants to creative avenues like angel investment.
📚 Learn from real case studies packed with practical takeaways, proven strategies, and long-term growth insights.
🔗 Ready to move forward? Check out the full guide here: https://tinyurl.com/2s33hpvt

ንግድ ለመጀመር እያሰቡ ነው?ትልቅ ውሳኔ ነው፣ ከዚህ በፊት በባለቤትነት ንግድ መስርተው የማያውቁ ከሆነ፣ ለመጀመር የሚያስፈልጉትን ሁሉንም እርምጃዎች ላያውቁ ይችላሉ። ጥንቃቄ የተሞላበት እቅ...
08/07/2026

ንግድ ለመጀመር እያሰቡ ነው?
ትልቅ ውሳኔ ነው፣ ከዚህ በፊት በባለቤትነት ንግድ መስርተው የማያውቁ ከሆነ፣ ለመጀመር የሚያስፈልጉትን ሁሉንም እርምጃዎች ላያውቁ ይችላሉ። ጥንቃቄ የተሞላበት እቅድ እና ምርምር የስኬት እድሎችዎን በእጅጉ ያሻሽላሉ። የዋሽንግተን ስቴት የአነስተኛ ንግድ መመሪያ በዋሽንግተን ውስጥ የንግድ ሥራ ለመጀመር እና ለማስተዳደር ሂደትን ለመከታተል እንዲረዳዎ የተነደፈ ነፃ ግብዓት ነው። ቁልፍ እርምጃዎችን ይዘረዝራል፣ ወደ አስፈላጊ ግብዓቶች ጠቃሚ አገናኞችን ያቀርባል፣ እና የተለያዩ የስራ ፈጣሪዎችን ለመደገፍ በአስር ቋንቋዎች ይገኛል።
👉 https://tinyurl.com/3dk6vb43
💡 Ready to Start a Business?
Bringing your idea to life doesn’t have to feel intimidating. The Washington State Small Business Guide is a free, step-by-step resource designed to help you launch and grow with confidence.
From planning to licensing, it walks you through the essentials—and it’s available in 10 languages to support entrepreneurs from all backgrounds.
You’ve got the dream. Now let’s make it happen.
👉 Begin here: https://tinyurl.com/3dk6vb43

የሰደድ እሳት ጢስ በጤናዎ ላይ ጉዳት ሊያደርስ ስለሚችል ጤንነትዎን ይጠብቁ!የጢሱ መጠን ከፍተኛ በሚሆንበት ጊዜ፦✅ ወደ ውጭ ከመውጣትዎ በፊት የአ/9ካባቢዎን የአየር ጥራት ይፈትሹ።🏠 የአየሩ...
08/05/2026

የሰደድ እሳት ጢስ በጤናዎ ላይ ጉዳት ሊያደርስ ስለሚችል ጤንነትዎን ይጠብቁ!

የጢሱ መጠን ከፍተኛ በሚሆንበት ጊዜ፦

✅ ወደ ውጭ ከመውጣትዎ በፊት የአ/9ካባቢዎን የአየር ጥራት ይፈትሹ።
🏠 የአየሩ ጥራት ጤናማ ካልሆነ ከቤት ሳይወጡ ይቆዩ።
😷 የግድ ወደ ውጭ መውጣት ካለብዎት N95 ማስክ (የፊት ጭንብል) ያድርጉ።
💨 HEPA የአየር ማጽጃ (Air Purifier) በመጠቀም፣ እንዲሁም በተቻለ መጠን መስኮቶችንና ደጆችን በመዝጋት የቤትዎን አየር ንጹህ ያድርጉ።
❤️ እንደ ሳል፣ የጉሮሮ መቧጨር፣ የዓይን ማቃጠል፣ ማዞር፣ የትንፋሽ እጥረት ወይም አተነፋፈስ ላይ ምልክቶች ካሉ የሕክምና እርዳታ ያግኙ።

በሰደድ እሳት ጢስ ወቅት እራሳችንን፣ ቤተሰባችንን እና ጎረቤቶቻችንን እንጠብቅ። መረጃዎችን ይከታተሉ፣ ደህንነትዎንም ይጠብቁ!

Wildfire smoke can affect your health—stay safe!

When smoke levels are high:

✅ Check your local air quality before going outside.
🏠 Stay indoors when air quality is unhealthy.
😷 Wear an N95 mask if you must be outside.
💨 Keep indoor air clean by using a HEPA air purifier and closing windows and doors when possible.
❤️ Watch for symptoms such as coughing, sore throat, burning eyes, dizziness, wheezing, or shortness of breath.
Seek medical care if symptoms become severe.

Let's protect ourselves, our families, and our neighbors during wildfire smoke season. Stay informed and stay safe!

Address

8323 Rainier Avenue S
Seattle, WA
98118

Opening Hours

Monday 10am - 6pm
Tuesday 10am - 6pm
Wednesday 10am - 6pm
Thursday 10am - 6pm
Friday 10am - 6pm

Telephone

+12063250304

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Community in Seattle - ECS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian Community in Seattle - ECS:

Shortcuts

Share