Ethiopian Community Services in San Jose, CA.

Call Directions Website Contact the organization

Ethiopian Community Services in San Jose, CA. To respond to the social and economical needs of the Ethiopian refugee & immigrant community in the Santa Clara County.

Of the millions forced to flee Ethiopia in the 1980’s due to the political change, Santa Clara County has become home to approximately 25,000 Ethiopians. In addition, in the 1990’s hundred more recipients of the diversity visa lottery have made San Jose their home largely because of the already existing large population of Ethiopians, opportunity of employment and weather. To begin meeting some of the needs of these impoverished people, Ethiopian Community Services, Inc. (ECS) was established on April 5, 1991 as a not-for-profit organization. The effort to establish such an organization goes back to the early 1980’s. The limited funds granted by the County of Santa Clara enabled ECS to hire a highly qualified and dedicated Executive Director. ECS is governed by nine (11) Members Board of Directors. These Board Members are volunteers who do not receive compensation for services render to ECS. They are talented, experienced, and respected community leaders from varied ethnic background. The other volunteer group is the Advisory Committee. The Advisory committee consists of selected community leaders and experts. As an advisory Committee, they serve to the Board of Directors and various ECS programs. Its membership is composed of an ad hoc group of individuals assembled for a particular reason.

“California improves access to CalFresh food benefits, helping college students get up to $306 a month to buy groceries”...
10/13/2026

“California improves access to CalFresh food benefits, helping college students get up to $306 a month to buy groceries” Please click the link to read more details:

State of California

የተከበራችሁ የማህበረሰባችን አባላት፦ በመምህርነት ሙያ ለረዥም ጊዜ ባገለገሉት በአቶ መክብብ ሲያምረኝ እና  በወጣት ሰሎሜ በሳምንት ሁለት ቀን  ሲሰጥ የነበረዉ የልጆች የአማርኞ ቋንቋ ትምህ...
10/10/2026

የተከበራችሁ የማህበረሰባችን አባላት፦ በመምህርነት ሙያ ለረዥም ጊዜ ባገለገሉት በአቶ መክብብ ሲያምረኝ እና በወጣት ሰሎሜ በሳምንት ሁለት ቀን ሲሰጥ የነበረዉ የልጆች የአማርኞ ቋንቋ ትምህርት አገልግሎት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥረት እያደረግን ነዉ።

በመሆኑም አማርኞ ቋንቋን ለመማር ፍላጐት ያላቸዉ ታዳጊ ልጆች ያሏቹህ ወገኖቻችን በሙሉ ወደ ሳን ሆዜ የኢትዬጵያ ማሕበረሰብ አገልግሎት ድርጅት እየደወላችሁ ልጆቻችሁን እንድታስመዘገቡ እናበረታታለን።

የተከበራችሁ የማህበረሰባችን አባላት፦ የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ኦክቶበር 17 ቀን 2026 ዓም ከማለዳዉ አስር ስዓት ጀምሮ እስከ እኩለ ቀን ድረስ ነፃ የሕግ ምክር አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን ለማ...
10/10/2026

የተከበራችሁ የማህበረሰባችን አባላት፦

የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ኦክቶበር 17 ቀን 2026 ዓም ከማለዳዉ አስር ስዓት ጀምሮ እስከ እኩለ ቀን ድረስ ነፃ የሕግ ምክር አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።

ይህን አገልግሎት ያለ ምንም ክፍያ በቋሚነት እያቀረቡልን የሚገኙት የሕግ ባለሙያዎች የሆኑት ወንድሞቻችን አቶ ሰዉነት አስራደ ደጉ እና አቶ አይምሮ ሉዑልሰገድ ሲሆኑ ለሁለቱም ልባዊ ምስጋናችንን እንገልፃለን።

Dear members of the community, we would like to remind you that the medical team is here at the San Jose Ethiopian Commu...
10/09/2026

Dear members of the community, we would like to remind you that the medical team is here at the San Jose Ethiopian Community Service Center to offer free healthcare services.

If you haven’t signed up and would prefer to walk in, you may be able to do so depending on the number of registered people.

Also, if you are expecting or have recently had a baby, we have supplies for you, and you can stop by between now and 2:30 p.m. to get them.

We wish you all a wonderful day ahead.

የተከበራችሁ የማህበረሰባችን አባላት፦ ከነገ በስቲያ  አርብ ኦክቶበር 9 ቀን 2026 ዓም ከማለዳዉ 10:00 AM ጀምሮ እስከ 2:30 PM ድረስ የህፃናት ቁሳቁስ (baby supplies) ለ...
10/08/2026

የተከበራችሁ የማህበረሰባችን አባላት፦ ከነገ በስቲያ አርብ ኦክቶበር 9 ቀን 2026 ዓም ከማለዳዉ 10:00 AM ጀምሮ እስከ 2:30 PM ድረስ የህፃናት ቁሳቁስ (baby supplies) ለሚፈልጉ ወገኖቻችን በማህበረሰብ ማዕከሉ ተገኝተን የምናከፉፍል በመሆኑ የህፃናት ቁሳቁስ የሚያስፈልጋችሁ ወገኖቻችን በሙሉ ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ሰሌዳ ወደ ማዕከሉ በመምጣት መዉሰድ የምትችሉ መሆናችሁን በትህትና እናሳዉቃለን።

የተከበራችሁ የማሕበረሰባችን አባላት:- ደጋግመን ስናሳዉቅ እንደቆየነዉ በሳን ሆዜ የኢትዬጵያ ማሕበረሰብ አገልግሎት ድርጅት ግቢ የሚሰጠዉ ወርሃዊ የጤና አገልግሎት ከነገ በስቲያ አርብ ኦክቶበ...
10/07/2026

የተከበራችሁ የማሕበረሰባችን አባላት:- ደጋግመን ስናሳዉቅ እንደቆየነዉ በሳን ሆዜ የኢትዬጵያ ማሕበረሰብ አገልግሎት ድርጅት ግቢ የሚሰጠዉ ወርሃዊ የጤና አገልግሎት ከነገ በስቲያ አርብ ኦክቶበር 9 ቀን 2026 ዓም እንደሁልጊዜዉ ከማለዳዉ 10 ስዓት እስከ 1 ስዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ የሚሰጥ ይሆናል፡፡

አገልግሎቱን የምትፈልጉ ወገኖቻችን እንድትመዘገቡ እናበረታታለን፡፡ የመጓጓዣ ችግር ላለባችሁ ወገኖቻችን የደርሶ መልስ የኡቨር/ ሊፍት ወጭ እንደምንሸፍንም እናሳዉቃለን፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት የምትፈልጉ ወገኖቻችን ከግርጌ የተያያዘዉን አስፈንጣሪ ተጭናችሁ ፎርሙን በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉሳለን፡፡

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeeQQo1A5kgz0KISCTxOvrh7O1AKpgkfPZ8DkJc6BYdGjAYoA/viewform?usp=header

SCCGOV: NWS Heat Advisory extended thru Weds 10/7 at 10 PM. Drink water and cool off indoors. Cooling center info:
10/05/2026

SCCGOV: NWS Heat Advisory extended thru Weds 10/7 at 10 PM. Drink water and cool off indoors. Cooling center info:

Hot weather can result in heatstroke, heat exhaustion, heat cramps, sunburn, heat rash, and in some instances death. Please take safety measures to stay safe and lend a helping hand to family, friends, and neighbors.

የተከበራችሁ የማሕበረሰባችን አባላት:- በሳን ሆዜ የኢትዬጵያ ማሕበረሰብ አገልግሎት ድርጅት ግቢ የሚሰጠዉ ወርሃዊ የጤና አገልግሎት በሚቀጥለዉ ወር አርብ ኦክቶበር 9 ቀን 2026 ዓም እንደሁ...
10/05/2026

የተከበራችሁ የማሕበረሰባችን አባላት:- በሳን ሆዜ የኢትዬጵያ ማሕበረሰብ አገልግሎት ድርጅት ግቢ የሚሰጠዉ ወርሃዊ የጤና አገልግሎት በሚቀጥለዉ ወር አርብ ኦክቶበር 9 ቀን 2026 ዓም እንደሁልጊዜዉ ከማለዳዉ 10 ስዓት እስከ 1 ስዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

አገልግሎቱን የምትፈልጉ ወገኖቻችን እንድትመዘገቡ እናበረታታለን፡፡ የመጓጓዣ ችግር ላለባችሁ ወገኖቻችን የደርሶ መልስ የኡቨር/ ሊፍት ወጭ እንደምንሸፍንም እናሳዉቃለን፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት የምትፈልጉ ወገኖቻችን ከግርጌ የተያያዘዉን አስፈንጣሪ ተጭናችሁ ፎርሙን በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉሳለን፡፡

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeeQQo1A5kgz0KISCTxOvrh7O1AKpgkfPZ8DkJc6BYdGjAYoA/viewform?usp=header

10/03/2026

Address

1295 Johnson Avenue
San Jose, CA
95129

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Community Services in San Jose, CA. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian Community Services in San Jose, CA.:

Shortcuts

Share