Maro kuche

Maro kuche Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Maro kuche, Non-Governmental Organization (NGO), Seven stret, New York, NY.

09/22/2023

09/22/2023
09/19/2023



የባሌ ተራሮች በ45ኛ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ጉባኤ ላይ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የዓለም የተፈጥሮ ቅርስ ሆኖ መመዝገቡ ይታወቃል፡፡
09/18/2023

የባሌ ተራሮች

በ45ኛ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ጉባኤ ላይ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የዓለም የተፈጥሮ ቅርስ ሆኖ መመዝገቡ ይታወቃል፡፡

የጌዴኦ ባሕላዊ መልክዓ- ምድር በዩኔስኮ የተመዘገበው በሪያድ እየተካሄደ በሚገኘው 45ኛው የዓለም ቅርስ ኮሚቴ ጉባዔ ላይ ነው፡፡በጉባዔው ላይም ስለ ጌዴኦ ባሕላዊ መልክዓ-ምድር ዝርዝር ማብራ...
09/18/2023

የጌዴኦ ባሕላዊ መልክዓ- ምድር በዩኔስኮ የተመዘገበው በሪያድ እየተካሄደ በሚገኘው 45ኛው የዓለም ቅርስ ኮሚቴ ጉባዔ ላይ ነው፡፡

በጉባዔው ላይም ስለ ጌዴኦ ባሕላዊ መልክዓ-ምድር ዝርዝር ማብራሪያ ቀርቦ ውይይት ከተደረገበት እና አስተያየት ከተሰጠበት በኋላ ነው ምዝገባው የጸደቀው፡፡

ይህም በኢትዮጵያ የተመዘገቡትን የባሕልና ተፈጥሮ ቅርሶች ወደ 10 ሲያሳድግ÷ ለአፍሪካ ደግሞ 100ኛ ሆኖ መመዝገቡን የቱሪዝም ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡

የጌዴኦ ባሕላዊ መልክዓ- ምድር ኮንሶ ከተመዘገበ ከ12 ዓመታት በኋላ ነው በዛሬው ዕለት በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው፡፡

በጌዴኦ ዞን የሚገኙትን የጌዴኦ ማሕበረሰብ የመሬት አያያዝ፣ ታሪካዊ ቅርሶች፣ ትክል ድንጋዮች፣ የዋሻ ላይ ጽሑፍና በባሕላዊ መንገድ ብቻ የሚተዳደሩ ደኖችን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ጥረት ሲደረግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡

የቅርሶቹ መመዝገብ በቱሪዝሙ ዘርፍ የራሱን አዎንታዊ ሚና እንደሚያበረክት ይታመናል፡፡

 Ethiopia
09/14/2023

Ethiopia

09/14/2023

  Let's visit koore
09/14/2023


Let's visit koore

09/14/2023

09/12/2023


Address

Seven Stret
New York, NY

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Maro kuche posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share