ባለራዕይና ባለሕልም ትውልድ

ባለራዕይና ባለሕልም ትውልድ በዘመንህ ቁጥር በደስታ መኖር መልካም ነው፤እርሱ ለዘለዓለም ጸንቶ ይኖራልና መልካም ስም ይሻላል ።ሲራ ፵፩÷፲፫ አእምሮ ከሰፋ አድማስና ወሰን የለውም!

01/13/2022

"ሀቡ እሁበክሙ=ስጡ እሰጣችሗለሁ።"
ትልቁ የሕይወት ሕግ

💙💙💙
01/13/2022

💙💙💙

01/13/2022

24:00 ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 10 ቀልጣፎች ሥራቸውን ጀምረዋል።

01/13/2022

ትልቁ ስንክልና የአእምሮ ስንክልና ነው።
ኒክ

01/13/2022

ዓለም እጇን የምትሰጥ ለትኩሮች ነው።

ትኩረት 💢ሳይነበብ የማይታለፍ ትልቅ እድል 👉ሰላም ውድ "የባለራዕይና ባለሕልም ትውልድ" Page ተከታዮች! በያላችሁበት የፈጣሪ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ፤እያልን፦   👉በዚህ ወር 30 ፈጣን ሕ...
01/12/2022

ትኩረት 💢ሳይነበብ የማይታለፍ ትልቅ እድል
👉ሰላም ውድ "የባለራዕይና ባለሕልም ትውልድ" Page ተከታዮች! በያላችሁበት የፈጣሪ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ፤እያልን፦
👉በዚህ ወር 30 ፈጣን ሕልምና ራዕያቸውን አውቀው ትክክለኛውን የተፈጠሩለትን ውስጣዊ ማንነት ለመኖር ተነሳሽነቱ ያላቸውን እድለኞች ብቻ በቅንዕና እና በትሕትና እናስተናግዳለን።
👉"ሰው ከሌሎች እንስሳት የሚለየው በማሰቡ ነው።"የሚለውን ማጃጃያ አባባል በጥብቅ አወግዘዋለሁ።ሰው ከሌሎች እንስሳት የሚለየው ሕልምና ራዕይ ኑሮት ምልዑ ሕይወት ሲኖር ነው።
👉በማሰብ ከሆነም 96% የሚሆነው የዓለማችን ሕዝብ ማሰብ ሞት የሚመስለው ነው።3% የሚሆነው የሚያስብ የሚመስለው ግን ደግሞ የማያስብ ነው።1% የሚሆኑት ብቻ ናቸው የሚያሰቡና ዓለምን እንደፈለጉ የሚያሽከረክሯት።
👉በሕልምና በራዕይ ጠርምሰኸው የማታልፈው መሰናክል የለም።ኒክ በፎቶው እንደሚታየው እጅም እግርም የለውም።ይሁን እንጅ ውሃ ይዋኛል፣የተለያዩ ሥራዎችንም ይሠራል ፍክት ያለ ቤተ ሰብም አለው።
👉እኛ ደግሞ ሙሉ አካል ይዘን ስንት ዓለምን መቀየር የሚችሉ ነገሮችን አንችልም ብለን በሰበብ ድርደራ አልፈናቸዋል።
👉ለምን ተፈጠርኩ?እኔ እንድኖረው የተሰጠኝ የሕይወቴ መክሊት ምነው?የምፈልገውን ሕይወት እየኖርኩ ነው?ምን ሁኔታ ላይ ነኝ? ብለን ራሳችንን እንጠይቀውና እውነተኛውን ማንነታችንን እንኑረው።
💢"ትልቁ ስንክልና የአእምሮ ስንክልና ነው።"
ኒክ
ማሳሰቢያ ቀድመው ካመለከቱት 30 ፈጣን እድለኞች ውጭ አሁን የማናስተናግድ መሆኑን ከይቅርታ ጋር ማሳወቅ እንወዳለን።
ስታመለክቱ በዚሁ በውስጥ ጻፉልን ወይም በሚቀጥለው ሊንክ ቴሌ ግራም ላይ አግኙን። https://t.me/ytb23
መልካም ጊዜ!

01/07/2022
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓለ ልደት ተመኘሁ።
01/06/2022

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓለ ልደት ተመኘሁ።

"ዮም ተወልደ ቤዛ ኩሉ ዓለም... ሕጻን ተወልዶልናልና፥ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ስሙም ድንቅ መካር ፥ኃያል አምላክ፥የዘለዓለም አባት፥የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠ...
01/06/2022

"ዮም ተወልደ ቤዛ ኩሉ ዓለም... ሕጻን ተወልዶልናልና፥ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ስሙም ድንቅ መካር ፥ኃያል አምላክ፥የዘለዓለም አባት፥የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

"...እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል።ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል።"  ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳች...
01/06/2022

"...እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል።ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል።"
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ።

Address

New York, NY

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ባለራዕይና ባለሕልም ትውልድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ባለራዕይና ባለሕልም ትውልድ:

Share