01/24/2026
በሚገርም ሁኔታ ብዙዎቹ ለጋሶች እንጀፎን አይደለም ጉመር እሚባል ሰምተው እማያውቁ የቅን ልብና የለጋስ እጅ ባለቤቶች ናቸው።
ጥሩ ነገር ለመስራት ሰው መሆን በቂ ነው ለማለት ነው።
ጎፈንድሚ ደስ እሚለው ከየትኛውም አለም ሆናችሁ ካርዳችሁን በመጠቀም መለገስ የሚያስችል መሆኑን ነው። በዚህ ረገድ ጥያቄ ካላቸሁ በዋትሳፕ ወይንም በቴሌግራም አናግ ሩኝ።
A lot of the donors do not even know where this school is located at. A lot of them are not even Ethiopian; they are just people of good heart and generosity. I am thankful that I am surrounded by such people!!!
-classrooms