Gospel to All Creation International Church

Call Directions Website

Gospel to All Creation International Church Your Place to Connect With God

10/16/2026
የአንደኛ ተስሎንቄ መልዕክት ትምህርት፣ ለተከታታይ 4 ሳምንታት ከወንድማችን ናሆም ጋርአብረን መማር ጀምረናል።  ላለፉት ሁለት ሳምንታት በትምህርቱም ሆነ በፀሎት ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጥቶናል። በ...
09/25/2026

የአንደኛ ተስሎንቄ መልዕክት ትምህርት፣ ለተከታታይ 4 ሳምንታት ከወንድማችን ናሆም ጋርአብረን መማር ጀምረናል። ላለፉት ሁለት ሳምንታት በትምህርቱም ሆነ በፀሎት ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጥቶናል። በዚህም ሳምት ትምህርቱ ይቀጥላል በተጨማሪም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ፀሎት ይደረጋል። ሰለዚህ ሰዎችን በመጋበዝ ይህን ትምህርት ይማሩ ዘንድ በክብር ተጋብዘዋል። ጌታ የቅዱሳንኑን መጠባበቅ ከንቱ አያደርግምና ጌታን አምነን እንምጣ። ብሩካን ናችሁ።

Address

701 Centennial Boulevard, Richardson
Dallas, TX
75081

Opening Hours

Saturday 5pm - 8pm
Sunday 4pm - 6pm

Telephone

+19725983158

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel to All Creation International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Sponsored

Share