Mihret Medical Supply Group

Mihret Medical Supply Group We supply reconditioned medical equipment and supplies to qualifying hospitals in underserved countries.

07/10/2023
ምህረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ ከጄምስ ማዲሰን ዩኒቨርሲቲ እና ከሪችመንድ ቨርጂኒያ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ጋር በመተባበር ለተወደድው የአፋር ህዝብ አገልግሎት የሚውሉ ከአርባ ሚሊዮን ብር በላይ ...
01/26/2023

ምህረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ ከጄምስ ማዲሰን ዩኒቨርሲቲ እና ከሪችመንድ ቨርጂኒያ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ጋር በመተባበር ለተወደድው የአፋር ህዝብ አገልግሎት የሚውሉ ከአርባ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና መሳሪያዎችን በሁለት ኮንቴነሮች በመጫን ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ላከ።
የሆስፒታል ኣልጋወች፥ የሰርጅካል ቴብሎች፥ ኢኬጅ ማሽኖች፥ ስትሬቸሮች፥ የማገገሚያ አልጋወች፥ ኤግዛም ቴብሎች፥ ኢንኩቤተሮች፥ የፊኛ አልትራሳውንዶች፥ ብርድ ልብሶች፥ የሆስፒታል ፍራሾች እና ጠቃሚ አላቂ የህክምና ግብዓቶች የመሳሰሉት ይገኙበታል።

ለአባት ምድር አፋር
ይረባረብ አገር!!!!

ምህረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ ከደብረማርቆስ ተወላጆች በሰሜን አሜሪካ እና ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለደብረማርቆስ  ሆስፒታል የ 15 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የህምና መሳሪያዎ...
10/20/2022

ምህረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ ከደብረማርቆስ ተወላጆች በሰሜን አሜሪካ እና ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለደብረማርቆስ ሆስፒታል የ 15 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የህምና መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች ለማህበረሰቡ አገልግሎት አስረክቧል። የደብረማርቆስ ተወላጆች 20,000 የአሜሪካን ዶላር በልግስና አዋጥተው የማጓጓዣ አበርክተዋል። እናመሰግናለን።
ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የቀረጥና ከስተም ወጭዎችንና ከጅቡቲ ደብረማርቆስ እቃውን አጓጉዟል። ዩኒቨርስቲያችን የሁል ጊዜ መኩሪያችን።

ምህረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ ከቻግኒ ተወላጆች በሰሜን አሜሪካ እና ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለቻግኒ  ሆስፒታል የ 17,820,000 ብር የሚያወጡ የህምና መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች ...
10/14/2022

ምህረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ ከቻግኒ ተወላጆች በሰሜን አሜሪካ እና ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለቻግኒ ሆስፒታል የ 17,820,000 ብር የሚያወጡ የህምና መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች ለማህበረሰቡ አገልግሎት አስረክቧል። የቻግኒ ተወላጆች 40,000 የአሜሪካን ዶላር በልግስና አዋጥተው የማጓጓዣና የተወሰኑ እቃዎች ገዝተዋል። እናመሰግናለን።
ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የቀረጥና ከስተም ወጭዎችንና ከጅቡቲ ቻግኒ እቃውን አጓጉዟል። ዩኒቨርስቲያችን የሁል ጊዜ መኩሪያችን።

This time for Ukraine!!
09/22/2022

This time for Ukraine!!

Had a great day yesterday packing our second container to Ethiopia.  Heading to Motta, Ethiopia!  A great thank you to t...
03/04/2021

Had a great day yesterday packing our second container to Ethiopia. Heading to Motta, Ethiopia! A great thank you to the James Madison University Logistics Group who volunteered for the sorting, assembly, and packing of the Container!

Help us tomorrow on Giving Tuesday!  Please donate at 8 am, and Facebook will match your funds.  Ethiopia 2020
11/30/2020

Help us tomorrow on Giving Tuesday! Please donate at 8 am, and Facebook will match your funds. Ethiopia 2020

Just for background.  We want to post informative summaries on the growing conflict in Ethiopia.  Mihret Medical Supply ...
11/24/2020

Just for background. We want to post informative summaries on the growing conflict in Ethiopia. Mihret Medical Supply Group’s mission is to promote and facilitate the collection and merciful delivery of quality Medical, Veterinary, and Dental equipment and medicines worldwide to qualified humanitarian entities, especially in this time of need.

Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed gave the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) 72-hours to surrender on Monday, amid a mounting conflict that has th...

Address

Culpeper, VA
22701

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mihret Medical Supply Group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Mihret Medical Supply Group:

Share