07/27/2026
በደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሐምሌ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓልን በታላቅ ደስታ አክብረናል።
“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።”
መዝሙር ፴፫፥፯ (መዝሙር 34:7)
ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው እና በበረከቱ ይጠብቀን።
መልካም የሐምሌ ቅዱስ ገብርኤል በዓል! ☦️