08/02/2025
💥DMV አካባቢ ላይ ላላችሁ ወዳጆቼ ሁለት ጊዜ ስንነሳ August 2 ከ2-4pm ላይ በተዘጋጀው እጥር ምጥን ያለች የስነጽሁፍ መክስ ፕሮግራም ላይ ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ ጋር እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።
Date:Aug 2, 2025
Time: 2፡00 -4፡00pm (ሰአታችን ውስን ያለ ነው)
Venue : Charles E. Beatley, Jr. Central Library.
5005 Duke st, Alexandria, VA 22304
**** ጥብቅ ማስታወሻ: ቦታው የተፈቀደበት ሰአት ገደብ ውስን ስለሆነ: ፕሮግራሙ በሰዓቱ ጀምሮ በሰዓቱ ይጠናቀቃል።