WEEMA International

WEEMA International Empowering Ethiopian Communities

ለሁሉም ማህበረሰብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽነትን እውን ለማድረግ በአቅራቢያ እና በሩቅ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች በጋራ እየሰሩ ነው።    #ኢትዮጵያ    #ዊማ    Communities n...
08/31/2026

ለሁሉም ማህበረሰብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽነትን እውን ለማድረግ በአቅራቢያ እና በሩቅ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች በጋራ እየሰሩ ነው። #ኢትዮጵያ #ዊማ

Communities near and far are working together to help make clean water access a reality for everyone.

የውሃ ቧንቧ ዝርጋታ መስመር ቁፋሮን ለመርዳት የተሰባሰቡ የሴቶች ቡድን። [የምስል መግለጫ፡ አስር የሴቶች ቡድን አባላት።]

A group of women is gathered to help with excavating land for the installation of water pipes. [image description: a group of ten women.]

የሁሉም ልጆች ልዩ ጥንካሬዎችና ተሰጥኦዎች እናከብራለን። ሁሉም ሰው እንዲያድግና እንዲበለጽግ እድል የሚያገኝበትን፣ ሁሉን አካታች ማህበረሰብ በጋራ መገንባት እንችላለን።    #ዊማ  #ኢትዮጵ...
08/28/2026

የሁሉም ልጆች ልዩ ጥንካሬዎችና ተሰጥኦዎች እናከብራለን። ሁሉም ሰው እንዲያድግና እንዲበለጽግ እድል የሚያገኝበትን፣ ሁሉን አካታች ማህበረሰብ በጋራ መገንባት እንችላለን። #ዊማ #ኢትዮጵያ

We celebrate the unique strengths and talents of ALL children. Together, we can build a more inclusive community where everyone has the opportunity to thrive.

ቢጫ ልብስ የለበሱ ሶስት ጓደኛማቾች! [የምስል መግለጫ፡- ሶስት ሴት ልጆች እየታዩ ነው። ሁሉም ቢጫ ካናቴራ ለብሰዋል።].
Three friends in yellow! [image description: three girls are posing. They are all wearing yellow shirts.]

ዛሬ የሴቶች የእኩልነት ቀን ነው! የኢትዮጵያ ሴቶች በማህበረሰብ ውስጥ በሚያደርጉት አመራር አወንታዊ ለውጥን እያመጡ ነው። በራስ-አገዝ ቡድኖች ውስጥ የሚሳተፉ ሴቶች የጤና ሁኔታዎችን በማሻሻ...
08/26/2026

ዛሬ የሴቶች የእኩልነት ቀን ነው! የኢትዮጵያ ሴቶች በማህበረሰብ ውስጥ በሚያደርጉት አመራር አወንታዊ ለውጥን እያመጡ ነው። በራስ-አገዝ ቡድኖች ውስጥ የሚሳተፉ ሴቶች የጤና ሁኔታዎችን በማሻሻል፣ ትምህርትን በመደገፍ፣ የንግድ ሥራዎችን በማሳደግ እና በየደረጃው እርስ በርስ በመደጋገፍ ላይ ይገኛሉ፤ ለሁሉም ፍትሃዊ የሆነ የወደፊት ዕጣ ፈንታን ለመፍጠርም በጋራ እየሰሩ ነው። #የሴቶች እኩልነት #ኢትዮጲያ #ዊማ

Today is Women's Equality Day! Ethiopian women are driving positive change through community leadership. Women in Self-Help Groups are improving health outcomes, supporting education, growing businesses, and uplifting one another at every step. Together, working towards a more equitable future for all.

አንዲት ሴት በእጅ የተሰራ ጀበና ይዛለች። [የምስል መግለጫ፡ አንዲት ሴት በእጅ የተሰራ የቡና ማፊያ ጀበና ይዛለች።].
A woman is holding a handmade jebena. [image description: a woman is holding a handmade coffee pot.]

ዘላቂ ለውጥ የሚመጣው ሴቶች የራሳቸውን ህይወት የመምራትና ውሳኔ የመስጠት አቅም ሲኖራቸው ነው። የሴቶች የራስ-አገዝ ቡድኖች፤ ጤናን፣ በራስ መተማመንን፣ የፋይናንስ አቅምን፣ ማህበራዊ ግንኙነ...
08/24/2026

ዘላቂ ለውጥ የሚመጣው ሴቶች የራሳቸውን ህይወት የመምራትና ውሳኔ የመስጠት አቅም ሲኖራቸው ነው። የሴቶች የራስ-አገዝ ቡድኖች፤ ጤናን፣ በራስ መተማመንን፣ የፋይናንስ አቅምን፣ ማህበራዊ ግንኙነቶችን እና ተሳትፎን በአንድነት በማሳደግ፣ ሴቶች በሕልውና ለመቆየት ብቻ ሳይሆን በሕይወታቸው ስኬታማ እና ብልጽግናን የተላበሱ እንዲሆኑ ይደግፋሉ።

Lasting change happens when women have agency. By addressing health, confidence, financial resilience, relationships, and social inclusion together, women’s Self-Help Groups (SHGs) support women not simply to survive—but to thrive.

በጉብኝት ወቅት የራስ አገዝ ቡደኖች ሰላምታቸውን በመዘመር እና በዳንስ መግለጻቸው ሁል ጊዜ አስደሳች ነው። [የምስል መግለጫ: አንዲት ሴት እየዘፈነች እና እየጨፈረች ነው. ተጨማሪ ሴቶች ከበስተጀርባ እየዘፈኑ እና እየጨፈሩ ነው።]

Greeted with singing and dancing while visiting an SHG is always a pleasure. [image description: a woman is singing and dancing. Additional women are singing and dancing in the background.]

የማህበረሰብ ደህንነት እና እድገት የሚረጋገጡት በግለሰብ ጥረት ብቻ አይደለም። ሴቶች የሚያቋቁሟቸው የራስ-አገዝ ቡድኖች (SHGs) እና በክላስተር ደረጃ በሚደራጇቸው ማህበራት አማካኝነት፤ ቤ...
08/21/2026

የማህበረሰብ ደህንነት እና እድገት የሚረጋገጡት በግለሰብ ጥረት ብቻ አይደለም። ሴቶች የሚያቋቁሟቸው የራስ-አገዝ ቡድኖች (SHGs) እና በክላስተር ደረጃ በሚደራጇቸው ማህበራት አማካኝነት፤ ቤተሰቦችን የሚያበረታቱ፣ የአካባቢ አመራርን የሚያጠናክሩ እንዲሁም ጤናማ እና እርስ በርስ የተሳሰሩ ማህበረሰቦችን የሚያጎለብቱ የድጋፍ መረቦችን እየፈጠሩ ይገኛሉ።

Community well-being and growth are not built alone. Through women’s Self-Help Groups and Cluster Level Associations (SHGs and CLAs), women are creating networks of support that empower families, strengthen local leadership, and encourage healthier, more connected communities.

ከሙጉንጃ መንደር የተገኙ የተስፋና ፍቅር የራስ አገዝ ቡድኖች እንዲሁም የለምለም ክላስተር ደረጃ ማህበር በህብረተሰቡ ላይ ያላቸውን አዎንታዊ ተፅእኖ አካፍለዋል። [የምስል መግለጫ፡- ትልቅ የሴቶች ቡድን እየታየ ነው። አንዳንዶች ቆመው ሌሎች ደግሞ ተቀምጠዋል።].

Women from the Tesfa SHG, Fikr SHG, and Lemlem CLA from the village of Mugunja shared their impact on the community. [image description: a large group of women is posing. Some are standing, and others are seated.]

የራስ-አገዝ ቡድኖች እና የክላሰተር ደረጃ ማህበራት ጥንካሬ የሚመነጨው ከማህበረሰቡ ነው። ሴቶች ገንዘብ ለመቆጠብ፣ ለመማር እና ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ይሰባሰባሉ፤ ይህም ቤተሰቦችን እና መ...
08/19/2026

የራስ-አገዝ ቡድኖች እና የክላሰተር ደረጃ ማህበራት ጥንካሬ የሚመነጨው ከማህበረሰቡ ነው። ሴቶች ገንዘብ ለመቆጠብ፣ ለመማር እና ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ይሰባሰባሉ፤ ይህም ቤተሰቦችን እና መላውን መንደር የሚያጠናክር ዘላቂ ለውጥን ይፈጥራል።
The power of SHGs and CLAs is found in community. Women gather to save, learn, and solve problems together—creating sustainable change that strengthens families and entire villages.

የራስ አገዝ ቡድን ከፍየሎቻቸው ጋር ቆሟል። [የምስል መግለጫ፡- የሴቶች ቡድን ከፍየሎቻቸው ጋር ቆመዋል።].
An SHG is standing with their goats. [image description: a group of women is standing with their goats.]

መልካም የአለም አቀፍ የማር ንብ ቀን! በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ለብዝሃ-ህይወት ጥበቃ እና ለጣፋጭ ማር ምርት ወሳኝ ሚና ለሚጫወቱት፣ ብቃት ላላቸውና ለሚተጉት የንብ አርቢዎች ሁሉ ም...
08/17/2026

መልካም የአለም አቀፍ የማር ንብ ቀን! በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ለብዝሃ-ህይወት ጥበቃ እና ለጣፋጭ ማር ምርት ወሳኝ ሚና ለሚጫወቱት፣ ብቃት ላላቸውና ለሚተጉት የንብ አርቢዎች ሁሉ ምስጋና ይገባል። እጅግ ጣፋጭ! #አለም አቀፍ_የማር_ንብ_ቀን #ኢትዮጲያ #ዊማ

Happy World Honey Bee Day! Thank you to all the skilled and hardworking beekeepers in Central Ethiopia who play a crucial role in preserving biodiversity and producing delicious honey. So sweet!

አስቴር በሳህን ትኩስ የማር እንጀራ ይዛለች። [የምስል መግለጫ፡ አንዲት ሴት በሳህን የማር እንጀራ ይዛለች። አንድ ሰው በአጠገቧ ቆሟል።].
Aster is holding a plate of fresh honeycomb. [image description: a woman is holding a plate of honeycomb. A man is standing near her.]

ዛሬ ብሔራዊ የሴቶች አቅም ማጎልበት ቀን ነው! በራስ አገዝ ቡድኖች የተደራጁ ሴቶች እርስ በርስ በመደጋገፍ፣ ቁጠባና የብድር አቅምን በመገንባት፣ የቤተሰብን ጤና በማሻሻል እንዲሁም ለልጆቻቸው...
08/14/2026

ዛሬ ብሔራዊ የሴቶች አቅም ማጎልበት ቀን ነው! በራስ አገዝ ቡድኖች የተደራጁ ሴቶች እርስ በርስ በመደጋገፍ፣ ቁጠባና የብድር አቅምን በመገንባት፣ የቤተሰብን ጤና በማሻሻል እንዲሁም ለልጆቻቸው የተሻለ የወደፊት ተስፋን ለመፍጠር እየሰሩ ይገኛሉ። ሴቶች ሲተባበሩና ሲሰባሰቡ፣ መላው ማህበረሰብ የበለጠ ይጠናከራል። #ኢትዮጵያ #ዊማ #ኤስ.ኤች.ጂ

Today is National Women’s Empowerment Day! Women in Self Help Groups (SHGs) are supporting one another, building savings and credit, improving family health, and working toward brighter futures for their children. When women come together, entire communities grow stronger.

የምስል መግለጫ፡- የሴቶች ቡድን እየዘመሩ ነው።.
Image description: a group of women is singing.

Address

525 Massachusetts Avenue, Suite 203
Acton, MA
01720

Opening Hours

Monday 9am - 5pm
Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WEEMA International posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to WEEMA International:

Shortcuts

Share