16/08/2026
ዋና ከተማ የሌለው ወታደር ምን ሊከላከል ይዋጋል?
አዲስ አበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ነች ብሎ የኦሮሞ ብልፅግና በሕገ መንግስቱ የደነገገ ዕለት የኢትዮጵያ የሚባል ነገር ያበቃለታል። የኢትዮጵያ ወታደር የሚባልም አይኖርም:: ምክንያቱም ሀገር እና ዋና ከተማ የሌለዉ አማራ ወይም ሱማሌ ወይም አፋር ምን ሊጠብቅ የሀገር ወታደር ይሆናል?
ስለዚህም በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለዉ፣ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ነች ተብሎ ከታወጀ፣ የአብይ አህመድ የስልጣን ዘመን በእርስ በእርስ ጦርነት (ከከፋ ደሞ ኢትዮጵያን በማፈራረስ) ይቋጫል::
MeKonnen Birru
What is a soldier without a capital city fighting to protect?
The day the Oromo Prosperity Party decrees in the constitution that Addis Ababa is the capital city of Oromia, the entity known as Ethiopia will come to an end. There will also no longer be anything called an Ethiopian soldier. Because why would an Amhara, a Somali, or an Afar—who has been left without a country and a capital city—become a national soldier to protect anything?
Therefore, what can be stated with certainty is that if Addis Ababa is declared as belonging to Oromia, Abiy Ahmed's time in power will end in civil war (or at worst, by the destruction of Ethiopia).