Ethiopiancommunity.swedengmail.com

Ethiopiancommunity.swedengmail.com Kontaktinformation, kartor och vägbeskrivningar, kontaktformulär, öppettider, tjänster, betyg, foton, videor och meddelanden från Ethiopiancommunity.swedengmail.com, Ideell organisation, C/o FOLK i Skärholmen, Bredholmstorget 4, framför Skärholmens sim/och idrottshall, Stockholm.

04/08/2025

ሠላም ጤናይሥጥልኝ !
ሰለደወሉልን በጣም እያመሰገንን መልእክቶች በቴክሰት እንዲልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን ::
ከከበረሠላምታ ጋር !!
የሥራአሰኪያጅ ኰሚቴ ::

Warm greetings and good health to you!

We sincerely appreciate Dewelew’s continued support. We kindly ask that any messages be sent to us via text message for easier communication.

With highest regards,
The Executive Committee

Hej,
Vi uppskattar verkligen ert fortsatta stöd. Vi ber vänligen att alla meddelanden i fortsättningen skickas som sms för att underlätta kommunikationen.
Med de bästa hälsningar,
Verkställande kommittén

04/08/2025

በእሰቶክሆልም በተለያየ መልኩ ለተደራጃቹሁ ማሕበራት እና ለሚመለከተው ሁሉ !!
ቀን: Aug.
1/2025

በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እናቀርባለን።
በተለያዩ ጊዜና ምክንያት ከሃገራችን ኢትዮጵያ በተለያየ መንገድ ብንወጣም እንደማንኛውም በሲዊድን ሃገር የሚኖር የውጭ አገር ዜጋ የተለያዩ ማንነቶች ቢኖሩንም ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ብቸኛውና ምትክ የሌለው ኢትዮጵያዊነታችን መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው ። ሰለዚህ በእስቶክሆልም በተለያየ መልኩ የተደራጀን ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ድምፃችን ጎልቶ እንዲሠማ ለማድረግ የሚያስችል አቅም ለመፍጠር እንችል ዘንድ ልዩነቶቻችንን በማክበር አንድነታችንን ለማጠናከር የምንችልበትን መንገድ ለመወያየት ከማህበራቹሁ አመራር ኮሚቴ ሁለት አባላት እንድትልኩልን የኢትዮጵያ ማሕበረሰብ በታላቅ አክብሮት እየጋበዝን ለሁሉም አመቺ ይሆን ዘንድ ቦታና ጊዜውን ለዚህ መልእክት በምትሰጡት መልስና ፍላጎት በመመርኮዝ የሰብሰባውን ቀንና ቦታ እናሳውቃለን ።
ከከበረ ሠላምታ ጋር !!
የሥራ አሰኪያጅ ኮሚቴ ።
ኢሜል [email protected] / SMS : 0707363887

Adress

C/o FOLK I Skärholmen, Bredholmstorget 4, Framför Skärholmens Sim/och Idrottshall
Stockholm
12748

Öppettider

16:00 - 04:00

Telefon

+46707363887

Webbplats

Aviseringar

Var den första att veta och låt oss skicka ett mail när Ethiopiancommunity.swedengmail.com postar nyheter och kampanjer. Din e-postadress kommer inte att användas för något annat ändamål, och du kan när som helst avbryta prenumerationen.

Kontakta Organisationen

Skicka ett meddelande till Ethiopiancommunity.swedengmail.com:

Dela