07/09/2016
“እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን፥ ደስም አለን።” መዝ. 126፥ 3
በስዊድን ሀገር የሉንድ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እሁድ ነሐሴ 29 ቀን 2008 ዓ.ም በብፁዕ አባታችን አቡነ ሙሴ ታቦተ ህጉ ተባርኮ የቅዳሴ ቤቱ ክብረ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል:: እግዚአብሔር ይመስገን!!!