Ethiopian Children in Lebanon

Ethiopian Children in Lebanon ይህ በቤሩት ሊባኖስ ያሉ ልጆች ከዘር ከፖሎቲቃ እና ከእምነ�

ልጅ አጀሊና ተተኪዎ ጣይቱ💎      እንኳን ተወለድሽ🎂🎂🎂 happy birthday 💎
14/07/2026

ልጅ አጀሊና ተተኪዎ ጣይቱ💎
እንኳን ተወለድሽ🎂🎂🎂
happy birthday 💎

30/06/2026

ፒሲን እና ባህር ጉዞ ባድ ላይ የፊታችን እሁድ jun 5/7/2026 በ ኢትዮያዊያን ልጆች አዘጋጅነት ለእናትና ልጅ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ከነ መግቢያው 25$ ብቻ ለቦታ ቀድመው ያውሩን ለ ቦታ 76152264
Haregeweyn Dady Mulugeta Ethiopian Children in Lebanon

30/04/2026

ክብርት ከንቲባ፣

ቅጠል ተራን ወደ ዘመናዊ የመኖርያ ቦታነት ለመቀየር መታሰቡ መልካም ነው፣ እነዚህ በቦታው ይኖሩ የነበሩ በኩራዝ እና ሻማ ይጠቀሙ የነበሩ እጅግ የከፋ ድህነት ውስጥ የነበሩ ዜጎች መሄጃቸውስ የት ነው?

ቅጠል ሸጠው የሚኖሩ ዜጎች መቼም ቅንጡ ቤቱ እንደማይደርሳቸው ግልፅ ነው፣ ዛሬ የተጋራው መረጃ ላይ ስለ ነባር ነዋሪዎቹ መዳረሻ የተባለ የለም። እጣ ፈንታቸው እንደሌሎቹ ትራንስፖርት እንኳን የሌለበት ከከተማ ርቆ ወጥቶ የባሰ ድህነት ውስጥ መግባት ወይስ ሌላ የታሰበ ነገር አለ?

12/04/2026
ኽያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ?" እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም "              ማቴ.28:6)    እንኳን 2018 ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁEthio...
12/04/2026

ኽያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ?

" እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም " ማቴ.28:6)
እንኳን 2018 ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
Ethiopian Children in Lebanon

ክርስቶስ በታላቅ ሃይሉና ሥልጣኑ ከሙታን መካከል ተለይቶ ተነሳ፤
ሰይጣንን አሰረው፤ አዳምን ነፃ አወጣው፤
ከእንግዲህ ወዲህ ፍሰሃ፣ ሰላም፣ ደስታ ሆነ።

እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላምና በጤና አደረሰን: አደረሳችሁ።

የሰላም የፍቅርና የበረከት በዓል ያድርግልን : አሜን!!!

Address

Beirut

Telephone

+96176152264

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Children in Lebanon posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian Children in Lebanon:

Shortcuts

Share