Image of Africa youth Development Organization

Image of Africa youth Development Organization Image of Africa Youth Development Organization-IOAYDO

24/02/2026
President Trump hence off you're hands from Ethiopia #   moreፐብሊክ አድቮኬሲ እና የደቡብ አፍሪካው ዲያስፖራ ትኩረት በሀገሩ ከሀምሳ በላይ ፓን-አፍሪካኒስ...
21/01/2026

President Trump hence off you're hands from Ethiopia # more

ፐብሊክ አድቮኬሲ እና የደቡብ አፍሪካው ዲያስፖራ ትኩረት በሀገሩ ከሀምሳ በላይ ፓን-አፍሪካኒስቶችን ያሳተፈ የ #"No more Movement በቅርብ ቀን በማንዴላ አደባባይ።

አባቶቻችን በጀግንነታቸው ያወረሱን ለአፍሪካውያን ኩራት የሆነች የአፍሪካ ህብረት መዲና የሆነች አዲስ አበባን ገንብተን ህዳሴን ገድበን የኒኩሌር ሀይል ማምንጫ ላዉንች አድርገናል በቀጣይ አፍሪካውያን ቀጠና በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት ካረጋገጡ በዋላ አፍሪካን የማወክ ስራዎትን ቢያቆሙ የተሻለ ነዉና hence of Ethiopia more movement against American Government Very soon በደቡብ አፍሪካ ላይ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እና በአሜሪካ ኤምባሲ እንደተለመደው በሁለት Helicopter ተከበው ምጥ ይዟችሁ የደቡብ አፍሪካን ሴኩሪቲ ድረሱልን ትላላችሁ።

እኛ ኢትዮጵያዊያን ዝም ስንል እንጂ ከተነሳን ነብሮች ነን በአለም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ከምንም ጊዜ በላይ በሀገራችሁ ክብር አትደራደሩ ከሀገር የሚበልጥ ነገር የለም ስንሞት እሬሳችን የሚቀበረው እንኳን በሀገራችን ነዉ ።

የዚህ እንቅስቃሴ የምክረ አጋሮች
የሱዳን ፣ የኬንያ ፣ የኤርትራ ፣ የሱዋጢኒ ፣ የቦትስዋና ፣ የአንጎላ እና የናሚቢያ አምባሳደሮች ያማከረ ለሀገር ዘብ የቆመው ዲያስፖራ በደቡብ አፍሪካ በቁጭት በሰሞኑ የትራንፕ ንግግር ተናዶ የ # ንቅናቄ ችቦ ሊሎክስ ነዉ ተዘጋጅታችኋል ?

የሀሳብ ልዩነቶቻችንን አጥብበን ለሀገራችን ድምፅ እንሁን ሀገራችንን የሚጎበኙ ቱሪስቶች ስለ ኢትዮጵያ መልካም እንዲናገሩ የማበረታቱ ሂደት እና ወጣቶችን የመደገፉ በጎ ሀሳብ ቢቀጥል የተሻለ ነዉ

#የአፍሪካ ዩዝ ፓናል more✍️✊

12/10/2025

Address

Nairobi
00100

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Image of Africa youth Development Organization posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Image of Africa youth Development Organization:

Share