Adeyabeba Ethiopia Association

アクセス

Adeyabeba Ethiopia Association Assist the needy, bridge cultures, foster cooperations and bring positive changes in society.

Adeyabeba Ethiopia Association is a non profit association working on humanitarian grounds to contribute in the effort to ensure the welbeing, dignity and equality of human race in harmony with the surrounding biosphere.

10/09/2026
ማስታዎቂያ፥ በካትሱሺካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ጃፓንኛ ትምህርትን በተመለከተ ከካትሱሺካ ከተማ የባህልና አለማቀፍ ትብብር የተላከልንን ማስታዎቂያ ትርጉም ከዚህ እንደሚከተለው አያይዘናል። ጉዳ...
21/05/2026

ማስታዎቂያ፥
በካትሱሺካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን
ጃፓንኛ ትምህርትን በተመለከተ ከካትሱሺካ ከተማ የባህልና አለማቀፍ ትብብር የተላከልንን ማስታዎቂያ ትርጉም ከዚህ እንደሚከተለው አያይዘናል።
ጉዳዩ፡ የጃፓንኛ ጀማሪዎች ትምህርት
ቦታ፡ ሺንኮይዋ ነዋሪዎች ማዕከል
(Shinkoiwa Citizens Center, Katsushika-ku, Higashi Shinkoiwa 6-21-1)
ጊዜ፡ ከ 2026/06/21 እስከ 2026/12/20 (ለ 20 ሣምንታት)
ቀን፡ እሁድ
ሰዓት፡ ከ 09፡45 እስከ 11፡45
ክፍያ፡ 2500 ዬን አካባቢ
ተሳታፊ፡ ጃፓንኛ መናገር የማይችል
ምዝገባ፡ እስከ 2026/05/25 (ሰኞ)
በሚቀጥለው ሊንክ በኦንላዬን መመዝገብ ይቻላል።
お申込み、詳細の確認については、区の公式ホームページからお願いいたします。
https://www.city.katsushika.lg.jp/information/1000087/1022737/1028889.html
区の公式ホームページは、閲覧者が分かる言語で見ることができます。

葛飾区公式サイト

住所

2C Mezon Hitomi 4-30-4 Higashi Yotsugi
Katsushika-ku, Tokyo
1240014

営業時間

月曜日 19:00 - 22:00
火曜日 19:00 - 22:00
水曜日 19:00 - 22:00
木曜日 19:00 - 22:00
金曜日 19:00 - 22:00
土曜日 10:00 - 22:00
日曜日 10:00 - 22:00

ウェブサイト

アラート

Adeyabeba Ethiopia Associationが新しいニュースやキャンペーンを投稿したら、いち早くメールでお知らせします。メールアドレスが他の目的に使われることはなく、いつでも配信を停止できます。

ショートカット

共有する

カテゴリー