Ethio-Israel Sports & Culture Alliance

Ethio-Israel Sports & Culture Alliance Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio-Israel Sports & Culture Alliance, Community Center, Jerusalem.

Ethio-Israel Sport & Culture Alliance brings people of Ethio-Israel in Israel together to celebrate their culture, heritage, and community through sports, arts, and cultural events.”

אנא הצביעו לשחקן הנפלא שלנו, אווקה. לחצו על הקישור ואז לחצו על התמונה של אווקה.እባካችሁ ለአስደናቂው ተጫዋቻችን አወቀ ድምጽ ስጡ። ድምጻችሁን ለ...
19/05/2026

אנא הצביעו לשחקן הנפלא שלנו, אווקה. לחצו על הקישור ואז לחצו על התמונה של אווקה.

እባካችሁ ለአስደናቂው ተጫዋቻችን አወቀ ድምጽ ስጡ። ድምጻችሁን ለመስጠት ሊንኩን ተጭናችሁ በመክፈት ከዚያም ዝቅ ብሎ ባለው በአወቀ
ፎቶ ላይ ተጫኑ።

הפרס מוענק על ידי עמותת ערכים בספורט, בשיתוף ארגון השחקנים, ONE והטוטו. המועמדים: רחל שטיינשניידר, עומר כץ, יהושע, אופל סופר ואשטה. הצביעו

CONGRATULATIONS!!!🏆 הודעת ניצחון מטעם EISCA 🏆ברכות ענק למועדון הכדורגל כוכבי באר שבע על היותו אלוף כדורגל אתיו־ישראל 202...
04/05/2026

CONGRATULATIONS!!!

🏆 הודעת ניצחון מטעם EISCA 🏆

ברכות ענק למועדון הכדורגל כוכבי באר שבע על היותו אלוף כדורגל אתיו־ישראל 2026 מטעם הברית האתיו־ישראלית לספורט ותרבות (EISCA)! ⚽🇪🇹🇮🇱

הגמר, שנדחה בעקבות המלחמה, התקיים ב-2 במאי 2026 בירושלים. הוא הוקדש לזכרם של הצעירים שנרצחו באכזריות – דסטה צ'וקול וימנו זלקה – וכן לילדה היימנות קאסו, שעדיין לא זכתה לצדק או לתשומת לב ראויה.

תודה מיוחדת ליאדווה פרטוצ' על המשמעת והאחדות הגדולה שהפגינו במהלך משחק הגמר.

כמו כן, אנו מודים מכל הלב לכל מועדוני הכדורגל העירוניים שהשתתפו בטורניר. 🕊️

Amharic

🏆 የEISCA እንኳን ደስ አላችሁ መልእክት 🏆

የቢር ሼቫ ስታርስ የእግር ኳስ ክለብ የ2026 የኢትዮ፡እስራኤል ስፖርት እና ባህል ጥምረት (EISCA) የእግር ኳስ ሻምፒዮን በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ! ⚽🇪🇹🇮🇱

ፍጻሜው በጦርነቱ ምክንያት ተራዝሞ በMay 2, 2026 በኢየሩሳሌም የተካሄደ ሲሆን መታሰቢያነቱም በግፍ ለተገደሉት ወጣቶች ደስታው ቸኮል እና ይመኑ ዘለቀ ፣ እንዲሁም እስካሁን ትኩረትና ፍትህ ላላገኘችው ህፃን ሀይማኖት ካሱ እንዲሆን ተደርጓል።

ምስጋና
ለአድዋ ፓትሪዮት በፍጻሜው ጨዋታ ባሳዩት ታላቅ ሥርዓት እና አንድነት ልዩ ምስጋና ይገባቸዋል።

እንዲሁም በውድድሩ ለተሳተፉ የየከተማው የእግር ኳስ ክለቦች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን። 🕊️

English:

🏆 A message from EISCA 🏆

Congratulations to the Be'er Sheva Stars Football Club for becoming the 2026 Ethio-Israel Sport and Culture Alliance (EISCA) Football Champion! ⚽🇪🇹🇮🇱

The final, postponed due to the war, took place on May 2, 2026, in Jerusalem. It was dedicated to the memory of the young victims who were brutally killed, Desta Chokol, Yimenu Zeleke, and to the child Haimenot Kasu, who has still not received justice or attention.

Special thanks to Adwa Patriot for the great discipline and unity they showed during the final match.

We also extend our heartfelt thanks to all the city's football clubs that participated in the tournament. 🕊️

EISCA

#ኢትዮ-እስራኤል -Israel Footbal

משחק אליפות אתיו־ישראל 2026 בכדורגל! 🇪🇹🇮🇱⚽ משחק אליפות אתיו־ישראל 2026 בכדורגל, שאורגן על ידי איגוד הספורט והתרבות של את...
28/04/2026

משחק אליפות אתיו־ישראל 2026 בכדורגל! 🇪🇹🇮🇱⚽

משחק אליפות אתיו־ישראל 2026 בכדורגל, שאורגן על ידי איגוד הספורט והתרבות של אתיו־ישראל ונדחה עקב המלחמה, יתקיים בתאריך 02.05.26, בשבת הקרובה, במרכז הספורט קראפט בירושלים, החל מהשעה 10:00 בבוקר.

משחק אליפות זה מוקדש לזכרם של הצעירים שנרצחו לאחרונה בצורה אכזרית, ולילדתנו היימנות קאסו, שלא קיבלה צדק.

כל חברי אתיו־ישראל ברחבי ישראל מוזמנים בחום להשתתף בתוכנית הנפלאה הזו.

🎯 הגיעו לגמר – הם:
⭐ כוכבי באר שבע 🆚 יאדווה פרטוצ'

📍 המקום: קמפוס הספורט המשפחתי של קראפט, ירושלים

🗺 ווייז:
השתמשו בווייז כדי להגיע לקמפוס הספורט המשפחתי של קראפט, ירושלים:
https://waze.com/ul/hsv9hbvxzm

🗺 גוגל מפות:
https://maps.app.goo.gl/riouZWDBCykqhZoN6?g_st=ic

📅 ירושלים | ⏰ החל מהשעה 10:00 | 🎟 כניסה חופשית

የኢትዮ-እስራኤል የ2026 የእግር ኳስ ሻምፒዮን ግጥሚያ!በኢትዮ- እስራኤል ስፖርትና ባህል ህብረት የተዘጋጀውና በጦርነቱ ምክኒያት ተላልፎ የነበረው  የኢትዮ-እስራኤል የ2026 የእግር ኳስ ...
28/04/2026

የኢትዮ-እስራኤል የ2026 የእግር ኳስ ሻምፒዮን ግጥሚያ!

በኢትዮ- እስራኤል ስፖርትና ባህል ህብረት የተዘጋጀውና በጦርነቱ ምክኒያት ተላልፎ የነበረው የኢትዮ-እስራኤል የ2026 የእግር ኳስ ሻምፒዮን ግጥሚያ የፊታችን ቅዳሜ በኢየሩሳሌም በክራፍት ስፖርት ማዕከል ከጧቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ይካሔዳል።

ይህን የሻንፒዮን የዋንጫ ጨዋታ መታሰቢያነቱን ሰሞኑን በግፍ ለተገደሉት ወጣቶች ደስታው ቸኮል እና ይመኑ ዘለቀ ፣ እንዲሁም እስካሁን ትኩረትና ፍትህ ላላገኘችው ህፃን ሀይማኖት ካሱ እንዲሆን ተደርጓል።

በመላው እስራኤል ያለችሁ ኢትዮ-እስራኤል ወዳጆች በሙሉ በዚህ ድንቅ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

ለዋንጫ የደረሱ ተጋጣሚዎች

የቢርሼቫ ኮከቦች እና የአድዋ ፓትሪዮት

ቦታው፤ Kraft Family Sports Campus
Waze:
Use Waze to drive to Kraft family sports campus, ירושלים: https://waze.com/ul/hsv9hbvxzm

GoogleMap: https://maps.app.goo.gl/riouZWDBCykqhZoN6?g_st=ic

እየሩሳሌም

ከ 10:00 ጀምሮ

መግቢያ በነፃ

እንዳያመልጥዎበአይነቱ ታላቅ የሆነ ዝግጅት በኢየሩሳሌም!በኢትዮ-እስራኤል የስፖርትና የባህል ህብረት (EISCA) የተዘጋጀው በተለያዩ ከተሞች መካከል ሲደረግ የነበረው የ2026 የአድዋ የእግር...
22/02/2026

እንዳያመልጥዎ
በአይነቱ ታላቅ የሆነ ዝግጅት በኢየሩሳሌም!

በኢትዮ-እስራኤል የስፖርትና የባህል ህብረት (EISCA) የተዘጋጀው በተለያዩ ከተሞች መካከል ሲደረግ የነበረው የ2026 የአድዋ የእግር ኳስ ሻምፒዮን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ በ Kraft Family Sports Campus
ስታዲየም በታላቅ ስነስርአት በርካታ ኢትዮጵያውያኖችና የኢትዮያ ወዳጆች በተገኙበት ይከበራል። በዝግጅቱም የመጨረሻው የዋንጫ ጨዋታ በቤርሼባ እና በቤርሼባ ኮከቦች መካከል ይደረጋል። በተጨማሪም የተለያዩ ፕሮግራሞችና ምግብና መጠጥን ጨምሮ የሙዚቃና የጭፈራ ዝግጅቶች ይደረጋሉ። ለልጆችም የመዝናኛ ፕሮግራሞችን ስላዘጋጀን ከንቤተሰብዎ በዚህ በአይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገውን ዝግጅት እንዲካፈሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

ቀን: Saturday 28, February 2026
ሰዓት: 10:00 Am
ቦታ: Kraft Family Sports Campus - ኢየሩሳሌም
አድራሻ: https://maps.app.goo.gl/MNMyTB7YCmnHR9NZ6

በእየሩሳሌም እና በቢርሼባ ኮከቦች መካከል የተደረገው የቅዳሜ ጨዋታ (7 February) በበርሼባ ኮከቦች አሸናፊነት 10 ለ 7 ተጠናቋል። አጠቃላይ ውጤቶችን ይህንን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ።...
07/02/2026

በእየሩሳሌም እና በቢርሼባ ኮከቦች መካከል የተደረገው የቅዳሜ ጨዋታ (7 February) በበርሼባ ኮከቦች አሸናፊነት 10 ለ 7 ተጠናቋል።

አጠቃላይ ውጤቶችን ይህንን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ።

https://ajet-iabn.my.canva.site/football-tournament-points-registration

30/01/2026

በአሽቀሎን እና በቅርያት ጋት መካከል የተደረገው የዛሬው (30 January 2026) ጨዋታ በአሽቀሎን አሸናፊነት 6 ለ 3 ተጠናቋል።

አጠቃላይ ውጤቶችን ይህንን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ።
https://ajet-iabn.my.canva.site/football-tournament-points-registration

Address

Jerusalem

Telephone

+972546816333

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-Israel Sports & Culture Alliance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share