Escfuk Bridging Communities Through Sports and Culture

Escfuk Bridging Communities Through Sports and Culture Ethiopian Sports and Culture Federation in UK

Our mission is rooted in the values of unity, sports, Cultural pride, and community support.ESCFUK operates independently from any political or religious affiliations, focusing Soley on the wellbeing and enrichment of the community

⚽🌍 WORLD CUP FEVER IS HERE! 🌍⚽The ESCFUK World Cup Tournament kicked off a few days ago, and the excitement is already b...
19/06/2026

⚽🌍 WORLD CUP FEVER IS HERE! 🌍⚽

The ESCFUK World Cup Tournament kicked off a few days ago, and the excitement is already building!

We're also preparing some incredible AI-powered Opening Ceremonies, so we need all football teams to arrive on time before their scheduled games.

After watching the opening World Cup matches, who do you think will go all the way and lift the trophy? 🏆 Let us know your predictions in the comments below! 👇

📅 Tournament Schedule

📍 Friday: 12:00 PM – 8:00 PM
📍 Saturday: 10:00 AM – 8:00 PM
📍 Sunday: 10:00 AM – 2:00 PM

Bring your family and friends, support the teams, and enjoy an amazing weekend of football, fun, and community spirit!

⚽🏆🌎

ጥንቅቅ ያለ ውበት፤ የትም የማይገኝ የዶሮ ዐይን የመሰለ ቡና የሚጠጡበት፣ ቬገኖች ሳህናቸው በአትክልት ምግቦች ጫካ የሚሆንበት፣ “ክትፎ ነው?” ብለው ሳይሆን “ክትፎው!” ብለው በክብር የሚጠ...
18/06/2026

ጥንቅቅ ያለ ውበት፤ የትም የማይገኝ የዶሮ ዐይን የመሰለ ቡና የሚጠጡበት፣ ቬገኖች ሳህናቸው በአትክልት ምግቦች ጫካ የሚሆንበት፣ “ክትፎ ነው?” ብለው ሳይሆን “ክትፎው!” ብለው በክብር የሚጠሩት፣ ንግስት የሆነችው ዶሮ ወጥ በመሶብ ተሸክማ ስትመጣ ሰው እጅ የሚነሳበት፣ ያላበውን ቢራ የሚደቀድቁበት፣ ከንፈር የሚያጣብቅ ጠጅ የሚያንቆረቁሩበት፣ “ጠላዬ እንዴት ነህ?” ብሎ የሚቀበል፣ እብድ ያሉ በርገሮች፣ አልባሳት፣ ማልያዎች፣ የልጆች መጫወቻዎች… የሚቆም አይመስለኝም::

ይህ ሁሉ የሚገኝበት ቦታ ኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን በዩኬ ፌስቲቫል::

የማኅበረሰባችንን ንግድ እንደግፍ!በየዓመቱ በሚከበረው የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን በዩኬ ዝግጅት ላይ፣ ለማኅበረሰባችን በንግድ ዘርፍ አገልግሎት የሚሰጡ ወገኖቻችንን ለማበረታታትና ለመ...
17/06/2026

የማኅበረሰባችንን ንግድ እንደግፍ!

በየዓመቱ በሚከበረው የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን በዩኬ ዝግጅት ላይ፣ ለማኅበረሰባችን በንግድ ዘርፍ አገልግሎት የሚሰጡ ወገኖቻችንን ለማበረታታትና ለመደገፍ 17 ጁላይ ቀን ለነሱ ተወስኗል።

በያለንበት አካባቢ የምናውቃቸውን የኢትዮጵያውያን ንግዶች በመጠቀም፣ በመተዋወቅ እና ለሌሎች በማስተዋወቅ እንደግፋቸው።

የአንዱ ስኬት የሁላችን ስኬት ነው።
አብረን እንበርታ፣ አብረን እንሳካ!
Escfuk Bridging Communities Through Sports and Culture

Remember I am coming, London Baby. Get your ticket 🎫
16/06/2026

Remember I am coming, London Baby. Get your ticket 🎫

This is not just festival this is Ethiopian Sports and Culture Federation in UK Festival.
15/06/2026

This is not just festival this is Ethiopian Sports and Culture Federation in UK Festival.

አጭር ደብዳቤለውድ የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን በዩኬ ቤተሰቦቻችን፣ሰላምታችን ከልብ ይድረሳችሁ። ጊዜ በፍጥነት ይሮጣል፤ ባለፈው ዓመት ከተገናኘን ወዲህ 26 ቀናት ብቻ ቀርተውናል። እ...
14/06/2026

አጭር ደብዳቤ

ለውድ የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን በዩኬ ቤተሰቦቻችን፣

ሰላምታችን ከልብ ይድረሳችሁ። ጊዜ በፍጥነት ይሮጣል፤ ባለፈው ዓመት ከተገናኘን ወዲህ 26 ቀናት ብቻ ቀርተውናል። እንደገና ልንገናኝ በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው።

በዚህ ዓመት ስትመጡ ደስታና ፍቅር የተሞላበት ጊዜ እንዲሆንላችሁ ሁሉንም ነገር አዘጋጅተን ጨርሰናል።

ለ14 ዓመታት ከጎናችሁ የነበርን ፣ ወደፊትም ከጎናችሁ የምንቆይ፣
ከ ኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን በዩኬ ቤተሰቦቻችን፣: 💚💛❤️📝

13/06/2026

ከባድ ስብስብ :: ቅንጡ ዝግጅት አብረን እንዝናናአ:: እብድ ያለ ሰመር:: በኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን ብቻ::

✨ Ready for the ultimate festival experience? ⏳ Countdown to ESCFUK starts now and makes memories that will last a lifet...
12/06/2026

✨ Ready for the ultimate festival experience? ⏳ Countdown to ESCFUK starts now and makes memories that will last a lifetime.

One festival. One community. One unforgettable experience. Get your ticket today. Click 👇👇👇👇

ESCFUK Festival 2026! Gossaye Tesfaye live with full band & guest artists on 12 July. ️ Get your tickets now!

Address

128 City Road
London
EC1V2NX

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Escfuk Bridging Communities Through Sports and Culture posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organisation

Send a message to Escfuk Bridging Communities Through Sports and Culture:

Share