Usceef https://linktr.ee/usceef

Partageons nos différences

USCEEF : l'Union sportive et culturelle de l'entraide éthio-française est une association loi 1901, qui a pour objet de construire des ponts entre les culturelles éthiopienne et française.

06/08/2024
ያለ ምንም ችግር ወደ Station Afrique Fan zone  ለመምጣት ፡ከ *Mairie de saint Ouen*(ሜትሮ 13-14)ከዛም የባስ ቁጥር 237 ይያዙ  እቦታው እና USCEEF መድ...
05/08/2024

ያለ ምንም ችግር ወደ Station Afrique Fan zone ለመምጣት ፡

ከ *Mairie de saint Ouen*
(ሜትሮ 13-14)
ከዛም የባስ ቁጥር 237 ይያዙ እቦታው እና USCEEF መድረክ ድረስ ያመጣዎታል
💚💛❤️

ሌላ አማራጭ :

ከ ReR D: Saint-Denis ከደረሱ በኋላ
በየ 30 ደቂቃው ከተዘጋጀችው ትንሹን ባቡር በመጠቀም ቦታው ያደርሱታል

💚💛❤️

USCEEF partenariat avec l'association Léo&Co: pour une journée spéciale Ethiopie  *Léo&Co* ጋር በመተባበር ልዩ የሆነ የኢትዮጵያ ቀን ከዚ...
05/08/2024

USCEEF partenariat avec l'association Léo&Co: pour une journée spéciale Ethiopie

*Léo&Co* ጋር በመተባበር ልዩ የሆነ የኢትዮጵያ ቀን ከዚህ በታች Station Afrique ባካፈሉት ፎቶ በጥሩ ሁኔታ አልፏል።

በዚህም እለት የኢትዮጵያን የእጅ ሥራዎች፡ ጥጥ መፍተል ፣ ቅርጫት (ሙዳይ) አሰራር ፣ የቡና ሥነ ሥርዓት እንዲሁም እንጀራ አመጋገብ! ተካሂዶ ነበር።

☀️☀️ *ሰላም የ USCEEF ቤተሰቦች* ☀️☀️የጋራ በሆነ የወደፊት ራዕይ ላይ የተመሰረተ አጋርነት መፈጠሩን ስንገልጽ በደስታ ነው። *Heleph Coffee Export* እንደ ቡና አምራችነ...
29/07/2024

☀️☀️ *ሰላም የ USCEEF ቤተሰቦች* ☀️☀️

የጋራ በሆነ የወደፊት ራዕይ ላይ የተመሰረተ አጋርነት መፈጠሩን ስንገልጽ በደስታ ነው።

*Heleph Coffee Export* እንደ ቡና አምራችነቱ ፡
በዘላቂ የቡና ልማት ላይ የተመሰረተ የሌሎች ቡና አምራቾችን ፕሮጀክቶች እና የአምራቾቹን ደህንነት ከልብ ይደግፋል።

የ *Heleph Coffee Export* ዘላቂ እና በጎ እይታ፡ የገበሬውችን ብሎም የማህበረሰቡን ህይወት በጥሩ መልኩ እንዲቀጥል ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ነው።

USCEEF ይህንን አጋርነት በታላቅ አክብሮት ያሳውቃል።

*የልጆቻችንን የወደፊት እድል በጋራ መገንባታችንን እንቀጥል*።

USCEEF
*Partageons nos différences*

☀️☀️ * USCEEF* ☀️☀️

Nous sommes heureux de vous annoncer la naissance d'un partenariat basé sur une vision commune de l'avenir.
En tant que producteur de café *Heleph Coffee Export* soutient des projets de développement durable du café en prenant à cœur le bien être des producteurs.
La vision à long terme et respectueuse d' *Heleph Coffee Export* impacte positivement la vie des agriculteurs et de leurs communautés de façon significative et durable

USCEEF est honorée de vous annoncer ce partenariat.

*Continuons à construire ensemble le futur de nos enfants.*

USCEEF
*Partageons nos différences*


#ቡና



#ኢትዮጵያ

#አዲስ

#ፈረንሳይ

#ፖሪስ

Station Afrique
Jeux Olympiques de Paris
Paris 2024

Heleph Coffee exporter is a coffee producers in Ethiopia. Heleph Coffee is a traceable coffee producer and exporter from Ethiopia. Heleph Coffee Exporter Our company sources, produces, and exports single-origin coffee products. We own and operate washing stations in premier coffee producing regions....

የሁለተኛው ቀን ውሎ በምስል፡ የኦሎምፒክ ችቦ በ  በ USCEEF ቦታ ላይ 💚💛❤️☀️☀️ሰላም የ USCEEF ቤተሰቦች ☀️☀️በአሁኑ ሰዓት የኦሎምፒክ ጨዋታዎች መካከል ላይ ነን።ከመቼውም ጊዜ ...
28/07/2024

የሁለተኛው ቀን ውሎ በምስል፡
የኦሎምፒክ ችቦ በ በ USCEEF ቦታ ላይ

💚💛❤️
☀️☀️ሰላም የ USCEEF ቤተሰቦች ☀️☀️

በአሁኑ ሰዓት የኦሎምፒክ ጨዋታዎች መካከል ላይ ነን።

ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የዚህ ታሪካዊ ዝግጅት መጀመርያ ላይ እየተቃረብን ነው።

USCEEF የዚህ ታሪካዊ ዝግጅት አካል ሆኗል።

ሊያመልጡ የማይገቡ ቀጠሮዎች ላይም ደርሰናል።

እስከ ነሐሴ 5 ቀን (11 août) ድረስ አብረን እንቆያለን፣ 100ኛ ዓመት የፓሪስ ኦሊምፒክ ክብረ በዓልን አስመልክቶ አስደሳች የሆኑ ዝግጅቶች ይጠብቋችኋል።

ሁላችሁም ኢትዮጰያን በድምቀት ለማሳየት ትገኙዘንድ ተጋብዛችኋል!! 💚💛❤️

Adresse

L'Île-Saint-Denis
93450

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Usceef publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager