Gamo Development Association Boreda Branch/ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ

  • Home
  • Ethiopia
  • Zefine
  • Gamo Development Association Boreda Branch/ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ

Gamo Development Association Boreda Branch/ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gamo Development Association Boreda Branch/ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ, Community Organization, Zefine.

የቦረዳ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ    ጽ/ቤት እና የቦረዳ ወረዳ ህዝብ ምክር ቤት   በጋራ ሆነው በቁጥር  51  #ደርዘን ደብተር  እና 3  #ፓኬት እስክሪብቶ ለ " '' የትምህርት ቁሳቁስ ድ...
19/09/2025

የቦረዳ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት እና የቦረዳ ወረዳ ህዝብ ምክር ቤት በጋራ ሆነው በቁጥር 51 #ደርዘን ደብተር እና 3 #ፓኬት እስክሪብቶ ለ " '' የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ሃብት ማሰባሰብ ዘመቻ ድጋፍ አደረጉ:: እናመሰግናለን!

ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች በቁሳቁስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ወደኋላ እንዳይቀሩ በተጀመረው ንቅናቄ በመሳተፍ የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲታበረክቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000115755246 ገቢ እንዲያደርጉ ልማት ማህበሩ ያሳስባል።

ቅድሚያ ለጋራ ልማት!

19/09/2025
የቦረዳ ወረዳ     ጽ/ቤት በቁጥር  10  #ደርዘን ደብተር  ለ " '' የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ሃብት ማሰባሰብ ዘመቻ ድጋፍ አደረጉ:: እናመሰግናለን!ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በ...
19/09/2025

የቦረዳ ወረዳ ጽ/ቤት በቁጥር 10 #ደርዘን ደብተር ለ " '' የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ሃብት ማሰባሰብ ዘመቻ ድጋፍ አደረጉ:: እናመሰግናለን!

ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች በቁሳቁስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ወደኋላ እንዳይቀሩ በተጀመረው ንቅናቄ በመሳተፍ የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲታበረክቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000115755246 ገቢ እንዲያደርጉ ልማት ማህበሩ ያሳስባል።

ቅድሚያ ለጋራ ልማት!

የቦረዳ ወረዳ   በቁጥር  6  #ደርዘን ለ " '' የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ሃብት ማሰባሰብ ዘመቻ ድጋፍ አደረጉ:: እናመሰግናለን!ህጻን   የቦረዳ ወረዳ   ም/ሰብሰቢ ፓርላማውን ወክሎ በቁ...
18/09/2025

የቦረዳ ወረዳ በቁጥር 6 #ደርዘን ለ " '' የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ሃብት ማሰባሰብ ዘመቻ ድጋፍ አደረጉ:: እናመሰግናለን!

ህጻን የቦረዳ ወረዳ ም/ሰብሰቢ ፓርላማውን ወክሎ በቁጥር 6 #ደርዘን ለ " '' የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ሃብት ማሰባሰብ ዘመቻ ድጋፍ አደረጉ:: እናመሰግናለን!

ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች በቁሳቁስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ወደኋላ እንዳይቀሩ በተጀመረው ንቅናቄ በመሳተፍ የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲታበረክቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000115755246 ገቢ እንዲያደርጉ ልማት ማህበሩ ያሳስባል።

ቅድሚያ ለጋራ ልማት!

ቦረዳ ወረዳ ፐቭልክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት 4,000 ብር ለ" '' ዘመቻ ድጋፍ አበርክተዋል !! እናመሰግናለን🙏ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ...
17/09/2025

ቦረዳ ወረዳ ፐቭልክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት 4,000 ብር ለ" '' ዘመቻ ድጋፍ አበርክተዋል !! እናመሰግናለን🙏

ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች በቁሳቁስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ወደኋላ እንዳይቀሩ በተጀመረው ንቅናቄ በመሳተፍ የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲታበረክቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።

✍️ በርቀት ያላችሁ ወይም ሞባይል ባንኪንግ መጠቀም ለምትፈልጉ አካውንት ቁጥር 1000115755246 መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

#ቅድሚያ ለጋራ ልማት !!

ጋሞ ልማት ማህበር  በልዩ የትምህርት ድጋፍ መርሃግብር(special class) ሲደግፋቸው የነበሩ 150 በላይ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገለጸከጋሞ ል...
17/09/2025

ጋሞ ልማት ማህበር በልዩ የትምህርት ድጋፍ መርሃግብር(special class) ሲደግፋቸው የነበሩ 150 በላይ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገለጸ

ከጋሞ ልማት ማህበር 9 የትኩረት አቅጣጫዎች አንዱና ዋነኛው ትምህርት ሲሆን በዚህም ረገድ በጋሞ ዞን በሚገኙ 16 ቅርንጫፎች በልዩ የትምህርት ድጋፍ መርሃግብር(special class) ሲደግፋቸው ከነበሩ 150 በላይ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበ ሲሆን በእያንዳንዱ ቅርንጫፍ ከ100 ሺህ ብር በላይ ለመርሃግብሩ ሂደት ድጋፍ መደረጉ ተገልጿል::

ከተመዘገበው ውጤት የሴቶች ተሳትፎ ቀላል የማይባል እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን በአጠቃላይ ማህበሩ ለተመዘገው ውጤት ትብብር ላደረጉ አካላት ምስጋናውን አቅርቧል::

ጋሞ ልማት ማህበር በጋሞ ዞን በትምህርት ቤቶች ግንባታ፣ በትምህርት ግብዓት መሟላት እንዲሁም በሂደቱ ለሚደረጉ ወጪዎች የተለያዩ ድጋፎች እና ንቅናቄዎችን በማድረግ የድጋፍ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል::

ቅድሚያ ለጋራ ልማት!
7/1/2018

ከቦረዳ ወረዳ   ቀበሌ አስተዳደር 6,000 ብር ለ" '' ዘመቻ ድጋፍ አበርክተዋል !! እናመሰግናለን🙏ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማ...
17/09/2025

ከቦረዳ ወረዳ ቀበሌ አስተዳደር 6,000 ብር ለ" '' ዘመቻ ድጋፍ አበርክተዋል !! እናመሰግናለን🙏

ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች በቁሳቁስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ወደኋላ እንዳይቀሩ በተጀመረው ንቅናቄ በመሳተፍ የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲታበረክቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።

✍️ በርቀት ያላችሁ ወይም ሞባይል ባንኪንግ መጠቀም ለምትፈልጉ አካውንት ቁጥር 1000115755246 መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

#ቅድሚያ ለጋራ ልማት !!

ከቦረዳ ወረዳ   ቀበሌ አስተዳደር 12,000 ብር ለ" '' ዘመቻ ድጋፍ አበርክተዋል !! እናመሰግናለን🙏ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተ...
17/09/2025

ከቦረዳ ወረዳ ቀበሌ አስተዳደር 12,000 ብር ለ" '' ዘመቻ ድጋፍ አበርክተዋል !! እናመሰግናለን🙏

ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች በቁሳቁስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ወደኋላ እንዳይቀሩ በተጀመረው ንቅናቄ በመሳተፍ የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲታበረክቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።

✍️ በርቀት ያላችሁ ወይም ሞባይል ባንኪንግ መጠቀም ለምትፈልጉ አካውንት ቁጥር 1000115755246 መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

#ቅድሚያ ለጋራ ልማት !!

በ2018 ትምህርት ዘመን ወደ ሞታ ሞዴል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለሚገቡ ተማሪዎች የሚሰጠው የመግቢያ ፈተና በሠላም ተጠናቅቋል።*********በ2018 ትምህርት ዘመን  ወደ ሞታ ሞዴል መካከለ...
17/09/2025

በ2018 ትምህርት ዘመን ወደ ሞታ ሞዴል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለሚገቡ ተማሪዎች የሚሰጠው የመግቢያ ፈተና በሠላም ተጠናቅቋል።
*********
በ2018 ትምህርት ዘመን ወደ ሞታ ሞዴል መካከለኛ (7ኛ ክፍል) ለሚገቡ ተማሪዎች በጋሞ ባይራ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አማካኝነት ከሁሉም ቦረዳ ወረዳ እና ዘፍኔ ከተማ አስተዳደር ት/ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል። በዚህም በቁጥር 79 የሚሆኑ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና እየተቀበሉ ያሉ ሲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፍ ዶ/ር አድሱ አዳሙ፣ የጋሞ ባይራ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ዋና አስተዳደር እና የጋሞ ልማት ማህበር ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አያለው አበራ፣ የጋሞ ልማት ማህበር ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የበጎ አድራጎት ዘርፍ ኃላፍ አቶ ደጉ ደሳልኝ፣ የጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ዳና ቴማ፣ የቦረዳ ወረዳ ትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ኃላፍ አቶ ዮሐንስ ጴጥሮስ እና ለሎች ባለድርሻዎች በተገኙበት ተሰጥቷል።

በመጨረሻም የሞታ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የመማር ማስተማር ሁኔታ ምልከታ ተደርጓል።

ቅድሚያ ለጋራ ልማት!!!
መስከረም 7/2018 ዓ.ም

በ2018 ትምህርት ዘመን ወደ ሞታ ሞዴል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለሚገቡ ተማሪዎች ፈተና እየተሰጠ ይገኛል።*********በጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ የሞታ ሞዴል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤ...
17/09/2025

በ2018 ትምህርት ዘመን ወደ ሞታ ሞዴል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለሚገቡ ተማሪዎች ፈተና እየተሰጠ ይገኛል።
*********
በጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ የሞታ ሞዴል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የ7ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ስያስተምር መቆየቱ የማታወቅ ነው።

በ2018 ትምህርት ዘመን ወደ ሞታ ሞዴል መካከለኛ (7ኛ ክፍል) ለሚገቡ ተማሪዎች በጋሞ ባይራ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አማካኝነት ከሁሉም ቦረዳ ወረዳ እና ዘፍኔ ከተማ አስተዳደር ት/ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል። በዚህም በቁጥር 79 የሚሆኑ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና እየተቀበሉ ያሉ ሲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፍ ዶ/ር አድሱ አዳሙ፣ የጋሞ ባይራ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ዋና አስተዳደር እና የጋሞ ልማት ማህበር ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አያለው አበራ፣ የጋሞ ልማት ማህበር ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የበጎ አድራጎት ዘርፍ ኃላፍ አቶ ደጉ ደሳልኝ፣ የጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ዳና ቴማ፣ የቦረዳ ወረዳ ትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ኃላፍ አቶ ዮሐንስ ጴጥሮስ እና ለሎች ባለድርሻዎች በተገኙበት ፈተና መስጠት ተጀምሯል።

መልካም ፈተና ለተማሪዎች
ቅድሚያ ለጋራ ልማት!!!
መስከረም 7/2018 ዓ.ም

የጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ ከቦረዳ ወረዳ አስተዳደር ጋር በመተባበር ለወጣት ስፖርተኛ   የሽኝት እና ስጦታ መርሃ ግብር አካሄደ።***********************ከ2014 ዓ.ም ...
16/09/2025

የጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ ከቦረዳ ወረዳ አስተዳደር ጋር በመተባበር ለወጣት ስፖርተኛ የሽኝት እና ስጦታ መርሃ ግብር አካሄደ።
***********************
ከ2014 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የጋልማ ቦረዳ እግር ኳስ ፕሮጀክት ተጫዋች የሆነው ወጣት አመኑኤል መሠለ ( #ቡኩሎ) ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደረሽን ፕሮጀክቶች ምዘና በ2017 ዓ.ም መጨረሻ በክልል ደረጃ በተደረገው ምልመላ ማለፉ የሚታወቅ ነው።
ከዚህ ጋር ተያይዘው ከመስከረም 8/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኢ/እ/ኳ/ፌ/ፕ/ምዘና ለመግባት የተዘጋጀውን ወጣት ሠልጣኝ የጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ ከቦረዳ ወረዳ አስተዳደር ጋር በመተባበር የሽኝት መርሃ ግብር አካሂዷል። በዚህ ሽኝት መርሃ ግብር የቦረዳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ አሸናፊ ሻሌ፣ የቦረዳ ወረዳ ም/ዋና አስተዳዳሪና ከተማ ልማትና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ኃላፍ፣ በጋሞ ልማት ማህበር የቦረዳ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ዳና ቴማ፣ የቦረዳ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፍ አቶ አገኘሁ አበራ እንድሁም የዘርፍ ኃላፍ እና የጋልማ ቦረዳ እግር ኳስ ፕሮጀክት አሠልጣኝ መ/ር ነገሠ ናሳ ተገኝቷል።

ክቡር አቶ አሸናፊ ሻሌ የቦረዳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ እንደገለፁት ወጣት አማኑኤል መሠለ ለዚህ ስኬት እንድበቃ የረዳውን ፈጣሪ በመጀመሪያ አመስግነው በመቀጠል ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከተው እና ለአማኑኤል መሠለ ስኬት ምክንያት የሆነውን የጋልማ ቦረዳ እግር ኳስ ፕሮጀክት ባለቤት የሆነውን ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ እና ለሎች ባለድርሻዎችን በማመስገን በቀጣይ ይህ ወጣት ፈጣሪ የሰጠውን ፀጋ በመጠቀም በሁሉም ዘርፉ ስፓርት የሚፈለገዉን በማሟላት ታላቁን ባይራ ቦረዳ ህዝብ በሀገራችን ኢትዮጵያ የምያስጠራ መልካም ስፖርተኛ እንድሆን ምኞታቸውን በመግለጽ በቀጣዩም የወረዳው መንግስት ከጎኑ እንደሚሆን ሀሳባቸውን ጠቁመዋል።

የጋልማ ቦረዳ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ዳና ቴማ ጋሞ ልማት ማህበር ትኩረት ከሚያደርግባቸው ዘርፎች ስፖርት አንዱ እንደሆነ ገልጸዋል። አያይዘውም ወጣቱ ለጋልማ ቦረዳ እግር ኳስ ፕሮጀክት ተጫዋቾች በሁሉም እግር ኳስ ለሚፈለገው ምሳሌ ሊሆን እንደምችል ጠቁመው ለአመኑኤል መሠለ ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከተው አሰልጣኝ መ/ር ነገሠ ናሳ እንድሁም የወረዳውን ወጣቶችና ስፓርት ጽ/ቤት ምስጋና አቅርበው በቀጣይ ይህ ወጣት ስፓርተኛ ከብሔራዊ ቡድን አልፎ የውጪ ዕድል እንድገጥማቸው መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

የቦረዳ ወረዳ ወጣቶችና ስፓርት ጽ/ቤት ኃላፍ አቶ አገኘው አበራ እንድሁም የጋልማ ቦረዳ እግር ኳስ ፕሮጀክት አሠልጣኝ መ/ር ነገሠ ናሳ በአስተያየታቸው ወጣት አማኑኤል መሠለ በብቃት፣ በቴክንክ እንድሁም በስፖርታዊ ጨዋነት የተሻለ መሆኑን በመግለጽ በቀጣይ ይህንን መልካም ዕድል በመጠቀም እንድሁም የምሰጠውን ስልጠና በአግባቡ በመከታተል እና በመተግበር በተሻሌ ቦታ ላይ ወጣት አማኑኤል እንድገኝ መልካም መኞታቸውን በአክብሮት ገልጸዋል።

በመጨረሻም በጋሞ ልማት ማህበር የቦረዳ ቅርንጫፍ ለወጣት የተዘጋጀውን የ20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ስጦታ በቦረዳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ በአቶ አሸናፊ ሻሌ ተበርክቶለታል።

ቅድሚያ ለጋራ ልማት!
መስከረም 6/2018 ዓ.ም

ከቦረዳ ወረዳ  #ጉምጉሙታ ቀበሌ አስተዳደር 4,000 ብር ለ" '' ዘመቻ ድጋፍ አበርክተዋል !! እናመሰግናለን🙏ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአቅመ ደካማ ቤ...
16/09/2025

ከቦረዳ ወረዳ #ጉምጉሙታ ቀበሌ አስተዳደር 4,000 ብር ለ" '' ዘመቻ ድጋፍ አበርክተዋል !! እናመሰግናለን🙏

ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች በቁሳቁስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ወደኋላ እንዳይቀሩ በተጀመረው ንቅናቄ በመሳተፍ የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲታበረክቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።

✍️ በርቀት ያላችሁ ወይም ሞባይል ባንኪንግ መጠቀም ለምትፈልጉ አካውንት ቁጥር 1000115755246 መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

#ቅድሚያ ለጋራ ልማት !!

Address

Zefine

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30

Telephone

+251965211119

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Development Association Boreda Branch/ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Gamo Development Association Boreda Branch/ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ:

Share