10/09/2025
ሚዛን የሰላም እና ልማት ማህበር የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባውን አደረገ፡፡
ጳጉሜ 5 2017
ሚዛን የሰላም እና ልማት ማህበር 6ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባውን ጦርሃይሎች በሚገኘው ቢሮው አደረገ፡፡
በጉባኤው ላይ አጠቃላይ በአመቱ የነበሩትን የስራ አፈፃፀም እና አመታዊ እቅዱን እና ኦዲት ሪፖርቱን አድምጦ የገመገመ ሲሆን በቀጣይ ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት ያለባቸውን ስራዎች አቅጣጫ በማስቀመጥ ሚዛን ከዚህ ቀደም ከነበረበት የአፈፃፀም እና ተደራሽነት ደረጃ ከፍ ወዳለ ምእራፍ እንዲሸጋገር ሁሉሙ የጠቅላላ ጉባኤ አባላት የበኩላቸውን መወጣት እንዳለበት እና በቅንጅት መስራት እንዳለበት በማሳሰብ በቀጣይ ባለድርሻ አካላትን እንዲሁመ አጠቃላይ አባላቶቹን የሚያካትቱ መድረኮችን ለማዘጋጀት ወስኖ የእለቱን ጉባዔ አጠናቁአል፡፡