02/09/2026
የሶስቱ መላዕክት መልዕክት አብሳሪዎች ሚኒስትሪ ከሰባተኛ ቀን አድቬቲስት ቤ/ያን ደቡብ መካከለኛ ኢትዮጵያ ሰበካ ጋር በመተባበር ባደረገው የአንድ ሳምንት ወንጌል ስርጭት የምስራቅ መካከለኛ ዳውሮ ዞን ወደ ዱጌ ወላ ከተማ ተንቀሳቅሶ እጅግ በጣም ውጤታማ የሆነ ጊዜን አሳልፏል!
የእውነት ወንጌልን የተቀበሉ = 7 ሰዎች
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!