Soddo Christian Hospital

Call Directions Website Contact the organization

Soddo Christian Hospital Soddo Christian Hospital is located in southern Ethiopia where there is limited healthcare available for a population of more than 10 million people.

ማስታወቂያቀን፡ 21/01/2019 ዓ.ምየሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የMidwife (ANC) with Obstetric Ultrasound Skills ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠ...
01/10/2026

ማስታወቂያ
ቀን፡ 21/01/2019 ዓ.ም
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የMidwife (ANC) with Obstetric Ultrasound Skills ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-359-31-18 በ August 31/2026 ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የተመዝገባችሁና ፈተና የተፈተናችሁ፡-

ጠቅላላ ድምር 84.8 እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ ተወዳዳሪዎች ያለፋችሁ ስለሆነ በቀን 29/01/2018 ዓ.ም ወደ ሆስፒታሉ ግቢ አስተዳደር ቢሮ ቀርባችሁ የቅጥር ፎርማሊቲ እንድታሟሉና ስትመጡ ቀደም ሲል ያቀረባችሁትን የትምህርት ማስረጃ ኦሪጅናል ይዛችሁ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን ጭምር እንገልፃለን፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ: 0465511164 ይደውሉ
ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital
በጤና ይቆዩ

ማስታወቂያቀን፡ 21/01/2019 ዓ.ምየሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የላቦራቶሪ ፕሮፌሽናል (Laboratory Professional) ባለሙያን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎ...
01/10/2026

ማስታወቂያ
ቀን፡ 21/01/2019 ዓ.ም
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የላቦራቶሪ ፕሮፌሽናል (Laboratory Professional) ባለሙያን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-392-12-18 በቀን 3-13-2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገባችሁና የጽሑፍ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ-

በቀን 26/01/2019 ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ላይ ለቃለ-መጠይቅ ፈተና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና ቀደም ሲል ያቀረባችሁትን ዶክሜንት original copy በመያዝ ወደ ሆስፒታሉ አስተዳደር ሕንፃ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን እያስታወቅን መታወቂያ ሳይዝ የሚቀርብ ተወዳዳሪ ለፈተና መቅረብ የማይችል መሆኑን ጭምር በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ: 0465511164 ይደውሉ
ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital
በጤና ይቆዩ

ቀን: 20-01-2019 ዓ.ምማስታወቂያየሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የፕሮፌሽናል ነርስ ባለሙያን አወዳድሮ ለመቅጠርባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-391-11-18 በቀን 3/13...
30/09/2026

ቀን: 20-01-2019 ዓ.ም

ማስታወቂያ

የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የፕሮፌሽናል ነርስ ባለሙያን አወዳድሮ ለመቅጠርባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-391-11-18 በቀን 3/13/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገባችሁና የጽሑፍ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ፡-

በቀን 27/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3:00 ሰዓት ላይ ለቃለ-መጠይቅ ፈተና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና ቀደም ሲል ያቀረባችሁትን ዶክሜንት Original copy በመያዝ ወደ ሆስፒታሉ አስተዳደር ሕንፃ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን እያስታወቅን መታወቂያ ሳይዝ የሚቀርብ ተወዳዳሪ ለፈተና መቅረብ የማይችል መሆኑን ጭምር በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ: 0465511164 ይደውሉ
ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital
በጤና ይቆዩ

ማስታወቂያቀን፡ 15-01-2019 ዓ.ምየሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የ Midwife (ANC) with Obstetric Ultrasound Skills ባለሙያን አወዳድሮ ለመቅጠ...
25/09/2026

ማስታወቂያ
ቀን፡ 15-01-2019 ዓ.ም
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የ Midwife (ANC) with Obstetric Ultrasound Skills ባለሙያን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-359-31-18 በ August 31/2026 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገባችሁና የጽሑፍ ፈተና የተፈተናችሁ።

ዛሬ በቀን 15/01/2019 ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ላይ ለቃለመጠይቅ ፈተና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና ቀደም ሲል ያቀረባችሁትን ዶክሜንት Original copy በመያዝ ጠዋት የጽሁፍ ፈተና የተፈተናችሁበት ላይብሬሪ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን እያስታወቅን መታወቂያ ሳይዝ የሚቀርብ ተወዳዳሪ ለፈተና መቅረብ የማይችል መሆኑን ጭምር በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ: 0465511164 ይደውሉ
ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital
በጤና ይቆዩ

ማስታወቂያቀን፡ 15-01-2019 ዓ.ምየሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የላቦራቶሪ ፕሮፌሽናል (Laboratory Professional) ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላ...
25/09/2026

ማስታወቂያ
ቀን፡ 15-01-2019 ዓ.ም
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የላቦራቶሪ ፕሮፌሽናል (Laboratory Professional) ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-392-12-18 በቀን 3-13-2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ቀርባችሁ የተመዘገባችሁና መስፈርቶችን ያሟላችሁ፡-

በ20/01/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ለፈተና Original የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ወደ ሆስፒታሉ ግቢ አስተዳደር ሕንፃ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን እየገለጽን ሌሎች ከዚህ በላይ በስም ያልተጠቀሳችሁ አመልካቾች የሙያ ፈቃድ ባለማቅረብ እና ያልታደሰ ሙያ ፈቃድ በማቅረብ ምክንያት መስፈርቶችን ያላሟላችሁ በመሆኑ ለፈተና የማትቀርቡ መሆናችሁን ጭምር እናስታውቃለን፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ: 0465511164 ይደውሉ
ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital
በጤና ይቆዩ

ቀን: 13/01/2019 ዓ.ምማስታወቂያየሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የፕሮፌሽናል ነርስ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-391-11-18 በቀን 3/...
23/09/2026

ቀን: 13/01/2019 ዓ.ም
ማስታወቂያ
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የፕሮፌሽናል ነርስ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-391-11-18 በቀን 3/13/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ቀርባችሁ የተመዘገባችሁና መስፈርቶችን ያሟላችሁ:-

በ20/01/2019 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ለፈተና Original የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ወደ ሆስፒታሉ ግቢ አስተዳደር ሕንፃ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን እየገለጽን ሌሎች ከዚህ በላይ በስም ያልተጠቀሳችሁ አመልካቾች ከመስፈርቱ ጋር ያልተዛመደ የትምህርት ማስረጃ በማቅረብ፤ የሙያ ፈቃድ ባለማቅረብ እና ያልታደሰ ሙያ ፈቃድ በማቅረብ ምክንያት መስፈርቶችን ያላሟላችሁ በመሆኑ ለፈተና የማትቀርቡ መሆናችሁን ጭምር እናስታውቃለን፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ: 0465511164 ይደውሉ
ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital
በጤና ይቆዩ

ቀን፡ 07-01-2019 ዓ.ምየሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የMidwife (ANC) with Obstetric Ultrasound Skills ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ...
17/09/2026

ቀን፡ 07-01-2019 ዓ.ም
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የMidwife (ANC) with Obstetric Ultrasound Skills ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-359-31-18 በAugust 31/2026 ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ቀርባችሁ የተመዘገባችሁና መስፈርቶችን ያሟላችሁ-

1. ሰለሆም ዳዊት ቦሻ
2. አጎናፍር ጌታቸው ፋንታ
3. ሰለሞን ጌታቸው ጎባና
4. ተከተል ተስፋዬ ማሚቶ
5. ኢዮብ መንገሻ ታንቱ
6. ወንድማገኝ በቀለ በዛብህ
7. አፀደ አባተ አላንቦ
8. ቸርነት ማቴዎስ ኦርሳንጎ
9. እንድሪያስ ጋሻው ጆርጌ
10. ወልደመድህን ገብሬ ወልደኪዳን

በ15/01/2019 ዓ.ም ከጧቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ለፈተና Original የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ወደ ሆስፒታሉ ግቢ አስተዳደር ሕንፃ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን እየገለጽን አመልካች ባረከኝ ባልጎ ሻማና እና እድገት ኢያሱ ቢጠና መስፈርቶችን ያላሟሉ በመሆናቸው ለፈተና የማይቀርቡ መሆናቸውን ጭምር እናስታውቃለን፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ: 0465511164 ይደውሉ
ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital
በጤና ይቆዩ

16/09/2026

Pathology Laboratory Service

🌿✨ Celebrating Ethiopian New Year 2019 in the Presence of God ✨🌿Today, our hospital chapel was filled with joy, worship,...
09/09/2026

🌿✨ Celebrating Ethiopian New Year 2019 in the Presence of God ✨🌿

Today, our hospital chapel was filled with joy, worship, fellowship, and thanksgiving as we gathered together to celebrate the beginning of the Ethiopian New Year 2019. 🙏🏽🎉

We lifted our voices together in song, worshipping and giving thanks to God for His faithfulness throughout the past year and committing the year ahead into His hands.

📖 A Powerful Message of Hope and Calling

We were blessed by a sermon shared by Pastor Tesfaye Gebre, who preached from Psalm 27:1–14 under the inspiring theme:

“God Has Called Us for the Excelling Glory” ✨

Through the life of David, Pastor Tesfaye reminded us that God chooses and calls people according to His purpose. David was chosen by God to lead Israel as king, yet his greatness was not simply in his position—it was also reflected in his devotion to God, pursuit of holiness, and desire to live a life pleasing to Him.

Psalm 27 beautifully reminds us that God's Word speaks to our past, our present, and our future. It reminds us of what God has already done, what He is doing in our lives today, and the hope we can have for what lies ahead.

“The LORD is my light and my salvation—whom shall I fear?”
— Psalm 27:1

In a world surrounded by uncertainties, challenges, and enemies, we were reminded that God is our shield, our protector, and our keeper. Because He is with us, we do not need to live in fear. Our confidence is not in our own strength, but in the God who watches over us. 🙏🏽

The message also challenged us to make the new year a year of glorifying God and satisfying Him through our entire lives—in our words, our actions, our work, and our service to others.

🏥❤️ A Special Blessing for Our Hospital Workers

One of the most touching moments of the message was the blessing given to all hospital workers.

Every day, our hands are involved in caring for patients, providing treatment, offering comfort, and working toward healing. But we were reminded that our service is more than a profession—it can also be an act of service to God.

🤲 With one hand, we work to heal patients.
🙏 With the other hand, we serve God.

May God continue to strengthen every healthcare worker and every member of our hospital community. May He bless the work of our hands, give us compassion for those we serve, and help us remain faithful to our calling.

As we enter Ethiopian New Year 2019, may we walk forward with faith rather than fear, holiness rather than compromise, service rather than selfishness, and God's glory as the ultimate purpose of our lives.

🌿 Happy Ethiopian New Year 2019!
✨ May this be a year of excelling glory, renewed faith, greater service, and abundant blessings from God.

“Wait for the LORD; be strong and take heart and wait for the LORD.”
— Psalm 27:14

🙏🏽 To God be the glory!

በወላይታ ዞን በበዴሳ ከተማ አስተዳደር የ RHD (Rheumatic Heart Disease) መከላከል እና መቆጣጠር መርሃ-ግብር የሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል የ RHD Team የማስጀመሪ...
08/09/2026

በወላይታ ዞን በበዴሳ ከተማ አስተዳደር የ RHD (Rheumatic Heart Disease) መከላከል እና መቆጣጠር መርሃ-ግብር የሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል የ RHD Team የማስጀመሪያ እና ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ማለትም የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ዳዊት ደሳለኝ፣ የዞን ት/ት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሚካኤል ሳዖል፣ የበዴሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ዳንኤል ታደመ እና አስተባባሪ አካላት፣ የጤና ጽ/ቤት እና የጤና ተቋማት ኃላፊዎች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በበዴሳ ከተማ ጤና ጣቢያ ማካኼድ ችለናል።

ወላይታ ሶዶ፡ ጳጉሜ 3-2018 ዓ.ም

የዚህ ፕሮጀክት መሪ የሆኑት ዶ/ር ሚሼል ዬትስ በበኩላቸው ላለፉት ስምንት እና ከዚያ በላይ ዓመታት በወላይታ ዞን የተለያዩ ከተሞች ውስጥ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች በመገኘት እና ቡድኑን በማሠማራት በብዙ ሺህ ለሚቆጠሩ ልጆች እና ወጣቶች ነጻ የልብ ምርመራ እና ልየታ ሥራዎችን በስፋት ማከናወን መቻላሉን አስረድተዋል።

በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ላይ የተገኙት የሆስፒታሉ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤፍሬም ገ/ሥላሴ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ሆስፒታሉ እስከዛሬ ድረስ በ ልጆች እና ወጣቶች ላይ በጉሮሮ ቁስለትና ቶንሲል ምክንያት የሚከሰተውን የሩማቲክ የልብ ሕመም ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወላይታ እና አከባቢው ላይ ሲሠራ የቆያቸውን ሥራዎች በማውሳት የተመዘገቡ ተጨባጭ ውጤቶችንም ለመድረኩ ተሳታፊዎች አብራርተዋል። እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በዚህ ረገድ ትኩረት ሰጥተው በመሥራት የልጆች እና ወጣቶችን ሕይወት በማዳን እንዲረባረቡ በአደራ ጭምር አሳስበዋል።

የሆስፒታሉ ሥራ አስፈጻሚው አክለውም ሆስፒታሉ ከዚህ ሥራ ጋር ተያይዞ በሚያስፈልጉ ነገሮች ሁሉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅርበት በመሥራት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ በመግለጽ ይህንን ሥራ ለመሥራት ጊዜያቸውን እና ዕውቀታቸውን ሰውተው ለሚያገለግሉ የRHD ቡድን አባላትን ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ዳዊት ደሳለኝ እንደገለጹት የአከባቢው ማኅበረሰብ በሚያጋጥመው የጤና ችግር በባህላዊ መንገዶች ከመታከም ይልቅ ዘመናዊ ሕክምናን በመምረጥ ጥራቱ እና አስተማማኝነቱ የተረጋገጠ ሕክምና በማድረግ ራሱን ከከፋ የጤና ችግር ለመታደግ እንዲያስችል መጠነ ሰፊ ሥራዎች ሊሠሩ ይገባል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

የወላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሚካኤል ሳዖል ይህ በሽታ ልጆች ላይ የከፋ የጤና ችግር ከማድረሱ አስቀድመን ለመከላከል በትምህርት ቤቶች ለሚካሄደው ምርመራ እና ልየታ ሥራ በጋራ ለመሥራት እና የበኩላቸውን አስተዋጽዖ እንደሚያበረክቱ አረጋግጠዋል።

በRHD Team ዶ/ር ሚሼል ዬትስ፣ ዶ/ር ሀበንዮም ተበጀ፣ አቶ ፈቃዱ ኤሊያስ እና አቶ ዮሐንስ አንጃጆ (ፕሮፌሽናል ነርስ) ለመድረኩ ተሳታፊዎች ስለ በሽታው ምንነት፣ መንስኤ፣ ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎችም በቡድኑ በቂ ምላሽ እና ማብራሪያም ተሰጥቷል።

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ: 0465511164 ይደውሉ
ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital
በጤና ይቆዩ

Address

Christian Hospital Street
Sodo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Soddo Christian Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Soddo Christian Hospital:

Shortcuts

Share