የሠላም ተራድኦ ማህበር Peace Aid Association

የሠላም ተራድኦ ማህበር Peace Aid Association አቅመ ደካማ የሆኑ ህብረተሰቦችን
ለመርዳት ሁላችንምእንሳተፍ

PEACE AID ASSOCIATION CBE 1000485377321

10/03/2026
07/03/2026

መምህር አስጨናቂ እናመሰግናለን

             #ከአሜሪካንየሻሸመኔዋ ኤደን ኤፍሬም ተቀላቅላለች  የምናውቃት  በሻሸመኔ ከተማ በጥሩ ስነምግባር በስራቸው የምናውቃቸው #የአቶ ኤፍሬም አኮሼ ና የወ/ሮ አበበች ኤርጉጉ ል...
18/02/2026



#ከአሜሪካን
የሻሸመኔዋ ኤደን ኤፍሬም ተቀላቅላለች

የምናውቃት

በሻሸመኔ ከተማ በጥሩ ስነምግባር በስራቸው የምናውቃቸው

#የአቶ ኤፍሬም አኮሼ ና የወ/ሮ
አበበች ኤርጉጉ ልጅ ኤደን ( ሚና )

አቶ ኤፍሬም በአንባቢነታቸው
አውራጎዳና ውስጥ በህክምና
ሻሸመኔ የከተማ የልማት እንድራሴ የነበሩ #የነአማኑኤል ( #ሺላ ) አባት



42,523,00

እህቴ ኤደን ከነመላ ቤተሰብሽ ሠላም ጤና ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ ።
በወጣ ይተካ ብለናል በሻሸመኔ ስም እናመሰግናለን ።

 #ተማሪዎች መማር      #የቻልነው ያክል ለተማሪዎች  #ደብተር እናግዛላቸው ። /ም   #ተማሪዎች  ለአንድ ተማሪ አንድ ደርዘን ደብተርበመግዛት ይሳተፋ ።      ቁጥር  #በ10004853...
29/08/2025

#ተማሪዎች መማር
#የቻልነው ያክል
ለተማሪዎች #ደብተር እናግዛላቸው ።

/ም
#ተማሪዎች ለአንድ ተማሪ አንድ ደርዘን ደብተር
በመግዛት ይሳተፋ ።

ቁጥር #በ1000485377321



አሰባሳቢነት በቡርቃ ጉዲና ት/ቤት ሻሸመኔ
#አምና #ከ450 #ደርዘን በላይ አሰባስበን ሰጥተናል ።

የዘንድሮ የደብተር ማሰባሰብ ፕሮግራም
ጀምረናል እና ተሳተፋ ።
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉልን ።

 #ታድዮስ ተሾመ በሞት በመለየቱ እንደማህበራችን የተሰማንን ልባዊ ሀዘን አየገለፅን  #ለመላ ቤተሰብ ልጆቹ ጓደኞቹ በሙሉ ፈጣሪ ብርታቱን ጥንካሬ ይስጣችሁ ።
18/02/2025

#ታድዮስ ተሾመ በሞት በመለየቱ እንደማህበራችን የተሰማንን ልባዊ ሀዘን አየገለፅን #ለመላ ቤተሰብ ልጆቹ ጓደኞቹ በሙሉ ፈጣሪ ብርታቱን ጥንካሬ ይስጣችሁ ።

************* #እናመሰግናለን ************ #ለዘንድሮ  #ለ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን የመማርያ ደብተር ለተሳተፋችሁ በሀሳብ በቦታው በመገኘት ያስተባበራችሁ ባጠቃላይ  #ለ2...
20/09/2024

************* #እናመሰግናለን ************

#ለዘንድሮ #ለ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን የመማርያ
ደብተር ለተሳተፋችሁ በሀሳብ በቦታው በመገኘት ያስተባበራችሁ ባጠቃላይ #ለ261 ተማሪዎች ( ለሁለት መቶ ስልሳ አንድ ) ተማሪዎች ደብተር እንዲደረስ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ..........

************, እናመሠግናለን *********

****** #ስሜ አይጠቀስ ከሻሸመኔ ..... 20,0000 ብር
******** #ስሜ አይጠቀስ ከሻሸመኔ ...... 10,000 ብር
******** #ስሜ አይጠቀስ ከአሜሪካን....... 5,000 ብር
******* #ናርዲ ከዱባይ ...................... 5,000 ብር
******* #ከአዲስ አባባ ዳዊት ............... 3,000 ብር
******** #ስሜ አይጠቀስ ከሻሸመኔ........ 3,000 ብር
******** #ስሜ አይጠቀስ ከእንግሊዝ......... 5,000 ብር
******** #ስሜ አይጠቀስ ከአዲስ አበባ ....... 500 ብር
******** #ዘይነባ ከአዲስ አበባ .................... 800 ብር
******* #ስሜ አይጠቀስ ከሻሸመኔ ...አራት ደርዘን ደብተር

#የሠላም ተሪድኦ ማህበር ስም ምስጋናችን ባላችሁበት ............በድጋሚ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ። .........

#የሠላም #ተራድኦ #ማህበር ከተለያዩ ድርጅቶች እና ግለሰቦች
#ደብተር አሰባስበን ለመስጠት በጠየቅነው መሰረት......

#ቃል ገብታችሁ ቃላቸውን በተግባር ለሰጣችሁን ከአንድ ደርዘን
አንስቶ በገንዘብም ጭምር በማገዝ ለረዳችሁ .........
#ደጋግ #ኢትዮጵያውያን ሁላችሁንም እናመሠግናለን ።

#ቃል ገብታችሁ በተለያዩ ምክንያቶች ዛሬ ላይ ቃላችሁ ባይደርስ
ሁሌም ከጎናችን ሆናችሁ እስካሁንም ድረስ በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች አብራችሁን ለተሳተፋችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ክብር ምስጋና በሠላም ተራድኦ ማህበር ስም እናመሠግናለን ።

#ለጥያቄዎቻችን ምላሽ በመስጠት በርካቶች ተሳትፈዋል

አባላት ለየት የሚለው በቦታው በአካል ጭምር በመገኘት #ከጎናችሁ #ነን #በማለት
#በደብተር 50 ሉክ 160 ደርዘን በተጨማሪ ለ100 ተማሪ......
የስዕል ደብተር ......

ባጠቃላይ ለ186 ተማሪዎች ( አንድ መቶ ሰማንያ ስድስት ተማሪዎች ) እስክሪብቶ እርሳስ መቅረጫ ላፒስ በበቂ ሁኔታ ለእያንዳንድ ተማሪ በማድረስ በተግባር የሻሸመኔ አባላት ላረጋችሁት ድጋፍ በሠላም ተራድኦ ማህበር ስም እናመሠግናለን ።

Address

Shashemene

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሠላም ተራድኦ ማህበር Peace Aid Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share