09/06/2025
የዘንድሮ አረፋ ከሌሎቸረ የአረፋ በዓላት ለየት ከምያደርገው በውህን ቤት ለሚገኙ ሙስሊም ታራሚዎች ከኡሙአይመን ዋትሳፕ ግሩፕ ከተሰበሰበው የአረፋ ስጋ ለታራሚወቹን ስጋ በልተው ኢድ እንዲያከብሩ ማድረግ መቻላችን ነው! 🌹 ።
ይህን ኸይር ስራ ሰበብ ለሆናቹ የኡሙአይመን ዋትሳፕ ግሩፕ እናመሰግናለን ።
NB: ለታራሚዎች ፕራይቬሲ ሲባል ፎቶ ማንሳት አልተፈለገም ።
ኡሙአይመን-መቐለ (UDAO) ይደግፉ !