ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር / Derash Charity and Development Association

  • Home
  • Ethiopia
  • Kembolcha
  • ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር / Derash Charity and Development Association

ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር / Derash Charity and Development Association Charity organization at wollo kombolcha city , it is non profit organization.

🙏🙏አቢሲኒያ አሚን ከደራሽ ጋር በመተባበር 90 አቅመ ደካማና ችግረኞችን ለረመዳን ማፍጠሪያ ድጋፍ አደረገ🙏🙏 እናመሰግናለን  በርቱልን፣ 🙏 👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል...
03/03/2026

🙏🙏አቢሲኒያ አሚን ከደራሽ ጋር በመተባበር 90 አቅመ ደካማና ችግረኞችን ለረመዳን ማፍጠሪያ ድጋፍ አደረገ🙏🙏
እናመሰግናለን በርቱልን፣ 🙏

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251930636263

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
193354537 አቢሲኒያ ባንክ

ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
የካቲት 24 2018/march 3 2026
ወሎ ኮምቦልቻ

28/12/2025

በደራሽ በጎአድራጎትና ልማት ማህበር የተከናወነ ፣ ታህሳስ 19 2018

✌️✌️ ወላጅ አልባ ህፃናት በደስታ ተቀብለውናል🙏🙏🍀🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ🙏🍀ዛሬ ታህሳስ 19 2018  ከፈትሁል ኢስላም መድረሳ ጋር...
28/12/2025

✌️✌️ ወላጅ አልባ ህፃናት በደስታ ተቀብለውናል🙏🙏

🍀🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ🙏🍀

ዛሬ ታህሳስ 19 2018 ከፈትሁል ኢስላም መድረሳ ጋር በመተባበር ለወላጅ አልባ እና ችግረኛ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ አለንላችሁ ብለናቸዋል። ፊታቸው ላይ የነበረው ደስታ የለገስነውን ትንሽ ስጦታ አግዝፎልን እኛም ተደስተን የበለጠ ለመስራት ተነሳስተናል። የሟች የልጅ ልጆቻቸውን የመያዝ ሀላፊነት የወደቀባቸው አሮጊት በእንባ መርቀውናል።

🌿🍀በርካታ የማህበሩ አባላት በተገኙበት፣ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ውብ ግቢ ውስጥ ድጋፉ ተከናውኗል።🌿🍀

በቃላችሁ መሰረት በሰአቱ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ በመሆን ላደረጋችሁት ጥረት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
ከተማችን ኮምቦልቻ የበርካታ ህዝብ መኖሪያ አንደመሆኗ የዚህ አይነቱ ድጋፍና ርብርብ በሰፊው ያስፈልጋታልና በዚሁ መቀጠል ይኖርበታል መልእክታችን ነው 🙏

🕊🌴☘️ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🕊🌴🌿ጥጋብ ደስታ ለህዝባችን 👩‍👧‍👦👨‍👧‍👦👩‍👩‍👦‍👦

⛏🧹ኑ ችግርን እናጥፋ ወገኖቻችን እናግዝ🌿🍀

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251930636263

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
193354537 አቢሲኒያ ባንክ

ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
ታህሳስ 19 2018/December 28 2025
ወሎ ኮምቦልቻ

🙏🙏ጠቅላላ ጉባኤያችን የድጋፍም ነበር🙏🙏🍀🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ🙏🍀በዚህ ፕሮገራም 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተካሄደ ሲሆን፣ የ201...
05/10/2025

🙏🙏ጠቅላላ ጉባኤያችን የድጋፍም ነበር🙏🙏

🍀🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ🙏🍀

በዚህ ፕሮገራም 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተካሄደ ሲሆን፣ የ2017 በጀት አመት የስራ ሪፖርት፣ የ2018 በጀት አመት እቅድ ቀርቧል በመጨረሻም ለ40 ቤተሰቦች 6000ብር የሚገመት የ ወር አስቤዛ ድጋፍ ( ዱቄት ፣ ሩዝ፣ ዘይት፣ ስኳር፣ ጨው፣ የልብስ፣ የገላ ሳሙና፣ የትራንስፖርት 500ብር ) ድጋፍ ተደርጓል። በቆይታችን እገዛቸው ላልተለየን አጋዦቻችን የምስጋና የምስክር ወረቀት አመስግነን ሰጥተናል።

🌿🍀በርካታ የማህበሩ አባላት፣ የኮምቦልቻ ከተማ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት፣
የኮ/ቻ/ከ/ሴቶችና ህፃናት ፅ/ቤት፣
የኮ/ቻ/ከ/ፍትህ ፅ/ቤት፣ የበጎ አድራጎት ተቋማት እና ሌሎች አጋር አካላት ተሳትፈውበታል።🌿🍀

በቃላችሁ መሰረት በሰአቱ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ በመሆን ላደረጋችሁት ተነሳሽነት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
ከተማችን ኮምቦልቻ የበርካታ ህዝብ መኖሪያ አንደመሆኗ የዚህ አይነቱ ድጋፍና ርብርብ በሰፊው ያስፈልጋታልና በዚሁ መቀጠል ይኖርበታል መልእክታችን ነው 🙏

🕊🌴☘️ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🕊🌴🌿ጥጋብ ደስታ ለህዝባችን 👩‍👧‍👦👨‍👧‍👦👩‍👩‍👦‍👦

⛏🧹ኑ ችግርን እናጥፋ ወገኖቻችን እናግዝ🌿🍀

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251930636263

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
193354537 አቢሲኒያ ባንክ

ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
መስከረም 25 2018/October 5 2025
ወሎ ኮምቦልቻ

🎊🎉📚አሳክተናል እንኳን ደስ ያላችሁ📚🎊🎉👉 በተሳካ ሁኔታ ለ 503 ችግረኛ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል።🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች፣አባላት...
13/09/2024

🎊🎉📚አሳክተናል እንኳን ደስ ያላችሁ📚🎊🎉

👉 በተሳካ ሁኔታ ለ 503 ችግረኛ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል።

🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች፣አባላት እና ደጋፊዎች ፤ ልክ የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ባደረግነው የመልካምነት ጥሪ መሰረት ከተለያዩ በጎ አድራጊ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች እና ከአባላቱ በተሰበሰበ የገንዘብ እና ማቴሪያል ድጋፍ በከተማችን ውስጥ ላሉ 500 ችግረኛ ተማሪዎች ለ2016 ትምህርት ዘመን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በተሳካ ሁኔታ ማድረጋችን ይታወቃል።

👉በዛሬው እለትም የ2017 የትምህርት ዘመን ለ 503 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ወጪያቸውን በመሸፈን ድጋፍ በማድረግ አሳልፈናል ፣ ከዚህ ውስጥ ፋጡማ እና ጓደኞቿ በአውሮፓ እና አረብ ሀገር ያሉ እህቶችም ከደራሽ ጋር በመተባበር ለ 60 ተማሪዎች የደብተር፣እስክርቢቶ፣ እርሳስ እና ዩኒፎርም ድጋፍ አድርገዋል። ተወካያቸው አቶ ከድር ተገኝተው ነበር።

👉 ዛሬ መስከረም 3/2017 ኮምቦልቻ ከተማ ቢራሮ አዳራሽ የአባቶች እና እናቶች በእንባ የታጀበ ምርቃን፣ የህፃናቱ ፈገግታ የመድረኩን ድባብ ከፍ አድርጎት ውሏል።

👉 ዛሬ በተደረገው ድጋፍ በቀጥታ ለችግረኛ ተማሪዎች በመስጠት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ መንግስቱ እንዲሁም የኮ/ቻ ከተማ አስተዳደር ሴቶችና ህፃናት መምሪያ ተወካይ አቶ ኑርየ ፣ የኮቻ ከተማ አስተዳደር ኮሚኒኬሽን ተወካይ አቶ አወል ፣ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን፣ እና ሌሎች የክብር እንግዶች ተገኝተው በስኬት ተጠናቋል።

👉🙏 ለዚህ የመልካምነት ጥሪ መልካም ምላሽ በመስጠት የበኩላችሁን የተወጣችሁ ሁሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናችኋለን ።🙏🙏

📚📖🎒አንድም ተማሪ በደብተር እጥረት ትምህርቱን ማቋረጥ የለበትም🎓🎓🎓

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251930636263

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
193354537 አቢሲኒያ ባንክ

ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
መስከረም 3 2017/September 13 2024
ወሎ ኮምቦልቻ

Mohammed Amin ሙሀመድ አሚን
ወሎ ኮምቦልቻ wollo kombolcha
Kombolcha city communication
Kombolcha Wollo / ኮምቦልቻ ወሎ
ማለዳ ዜና - Maleda News

🤝📚🎒ኑ የመስጠትን ትሩፋት ተቋደሱ📚🎒🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች፣አባላት እና ደጋፊዎች ፤ ልክ የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ባደረግነው የመልካምነት ጥሪ መሰረ...
12/09/2024

🤝📚🎒ኑ የመስጠትን ትሩፋት ተቋደሱ📚🎒

🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች፣አባላት እና ደጋፊዎች ፤ ልክ የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ባደረግነው የመልካምነት ጥሪ መሰረት ከተለያዩ በጎ አድራጊ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች እና ከአባላቱ በተሰበሰበ የገንዘብ እና ማቴሪያል ድጋፍ በከተማችን ውስጥ ላሉ 500( አምስት መቶ) ችግረኛ ተማሪዎች ለ2016 ትምህርት ዘመን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በተሳካ ሁኔታ ማድረጋችን ይታወቃል።
በአሁኑ ወቅትም የ2017 የትምህርት ዘመን ለ 503 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ወጪያቸውን በመሸፈን ድጋፍ ለማድረግ ሙሉ ዝግጅታችንን ስላጠናቀቅን ፣ መስከረም 3/2017 ኮምቦልቻ ከተማ ቢራሮ አዳራሽ ከጧቱ 3:00 ሰአት በቀጥታ ለችግረኛ ተማሪዎች የክብር እንግዶች በተገኙበት ድጋፍ ስለምናደርግ ሁሉም አባላትና ደጋፊዎች በተባለው ቀንና ስአት በክብር እንድትገኙልን ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።🙏🙏

📚📖🎒አንድም ተማሪ በደብተር እጥረት ትምህርቱን ማቋረጥ የለበትም🎓🎓🎓

📚📖🎒ደብተር ለሁሉም ችግረኛ ተማሪ መርሀግብራችንን ይቀላቀሉ።🎓🎓🎓

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251930636263

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
193354537 አቢሲኒያ ባንክ

ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
መስከረም 2 2017/September 12 2024
ወሎ ኮምቦልቻ

Mohammed Amin ሙሀመድ አሚን
Kombolcha city communication
Kombolcha Wollo / ኮምቦልቻ ወሎ
ወሎ ኮምቦልቻ wollo kombolcha
ማለዳ ዜና - Maleda News

📚📖🎒ደብተር ለተማሪ🎓🎓🎓 📚📖🎒ደብተር ለሁሉም ችግረኛ ተማሪ መርሀግብራችንን ይቀላቀሉ።🎓🎓🎓🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁልን🙏 👉መሰል ስራዎች...
06/09/2024

📚📖🎒ደብተር ለተማሪ🎓🎓🎓

📚📖🎒ደብተር ለሁሉም ችግረኛ ተማሪ መርሀግብራችንን ይቀላቀሉ።🎓🎓🎓

🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁልን🙏

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251930636263

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
193354537 አቢሲኒያ ባንክ

ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
ጳጉሜ 1 2016/September 6 2024
ወሎ ኮምቦልቻ

🌿🌴🍀አረንጓዴ አሻራችንን አሳርፈናል🌿🌴☘️🌿🍀ክቡር ከንቲባውም አብረውን በመሳተፋቸው ደስ ብሎናል።🌿🍀🍀🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ🙏🍀በቃላች...
23/08/2024

🌿🌴🍀አረንጓዴ አሻራችንን አሳርፈናል🌿🌴☘️

🌿🍀ክቡር ከንቲባውም አብረውን በመሳተፋቸው ደስ ብሎናል።🌿🍀

🍀🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ🙏🍀

በቃላችሁ መሰረት በጧት በመገኘት አሻራችሁን ለማሳረፍ ላደረጋችሁት ተነሳሽነት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
ከተማችን ኮምቦልቻ የኢንደስትሪ መንደር እንደመሆኗ የዚህ አይነቱ አረንጓዴ ልማት በሰፊው ያስፈልጋታልና በዚሁ መቀጠል ይኖርበታል መልእክታችን ነው 🙏

🕊🌴☘️ሰላም ልማት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🕊🌴🌿ሰላም ፍቅር ለህዝባችን 👩‍👧‍👦👨‍👧‍👦👩‍👩‍👦‍👦

⛏🧹ኑ ችግርን እናጥፋ ከተማችንን በጋራ እናልማ🌿🍀

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251930636263

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
193354537 አቢሲኒያ ባንክ

ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
ነሀሴ 17 2016/August 23 2024
ወሎ ኮምቦልቻ

🌿🌴🍀በአረንጓዴ ተመልሰናል🌿🌴☘️🍀🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ🙏🍀ከበርካታ ወራት በኋላ በርካታ ስራዎች ሰርተን በክረምቱ ወደ ሚዲያው ተመልሰናል። ደራሽ በጎ...
22/08/2024

🌿🌴🍀በአረንጓዴ ተመልሰናል🌿🌴☘️

🍀🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ🙏🍀ከበርካታ ወራት በኋላ በርካታ ስራዎች ሰርተን በክረምቱ ወደ ሚዲያው ተመልሰናል።
ደራሽ በጎ አድራጎት የማህበሩ ዋና ቢሮ የሚገኝበት አካባቢ ኢንተርኔት በመቋረጡ የተሰሩ ስራዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎች ለማጋራት ችግር ገጥሞት ነበር፣
በመሆኑም ነገ ነሀሴ 17 2016 የሚከናወነው የችግኝ ተከላን ጨምሮ ቀደም ብለው የተሰሩ ስራዎችን ጠቅለል አድርገን በቅርቡ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን። 🙏

🕊🌴☘️ሰላም ልማት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🕊🌴🌿ሰላም ፍቅር ለህዝባችን 👩‍👧‍👦👨‍👧‍👦👩‍👩‍👦‍👦

⛏🧹ኑ ችግርን እናጥፋ ከተማችንን በጋራ እናልማ🌿🍀

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251930636263

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
193354537 አቢሲኒያ ባንክ

ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
ነሀሴ 16 2016/August 22 2024
ወሎ ኮምቦልቻ

🕊🕊🕊🌺ቅድሚያ ለሰላም🌺🕊🕊🕊🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ🙏ሰላም ከሁሉም ነገር በፊት ይቀድማል። ሰላም ከሌለ ሁሉም ነገር የለም። በሀገራችን የተወሰኑ አካባቢ...
30/08/2023

🕊🕊🕊🌺ቅድሚያ ለሰላም🌺🕊🕊🕊

🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት አባላት እና ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ🙏ሰላም ከሁሉም ነገር በፊት ይቀድማል። ሰላም ከሌለ ሁሉም ነገር የለም። በሀገራችን የተወሰኑ አካባቢዎች የሚታየውም ይኸው ነው። በሰላም እጦት የሚፈተኑ በርካታ ንፁሀን ይገኛሉ። ለዚህ ይበልጥ ሰለባ የሚሆኑት ደግሞ ህፃናትና ሴቶች ናቸው። ብቻ ያለሰላም ምንም ነገር የለም። ሁሉም አካላት ለምስኪኑ ህዝብ ሲሉ እጆቻቸውን ለሰላም ይዘርጉ ስንል አደራ እንላለን።🕊🕊🕊
እንደ ደራሽ በጎ አድራጎት ደግሞ ለተፈጠረው የመረጃ ክፍተት ሁላቹንም ይቅርታ እየጠየቅን፣ የማህበሩ ዋና ቢሮ የሚገኝበት አካባቢ በሀገራችን ድጋሜ በተፈጠረው ጦርነት እስካሁንም ኢንተርኔት የማይሰራ በመሆኑ መረጃ ለማጋራት ተቸግረናል፣ በመሆኑም የተሰሩ ስራዎችን ጠቅለል አድርገን በቅርቡ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን። 🙏

🕊ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🕊ሰላም ለህዝባችን 👩‍👧‍👦👨‍👧‍👦👩‍👩‍👦‍👦

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ ንግድ ባንክ የሚገኝበት መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251938411058
+251935406965
+251913010220
+251913605585

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
ነሀሴ 24 2015/August 30 2023
ወሎ ኮምቦልቻ

👨‍👦‍👦🌺👨‍👧‍👧ትኩረት፣ ፍቅር፣ ድጋፍ ለህፃናት👨‍👧‍👧🌺👨‍👦‍👦🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት አባላት እና ደጋፊዎች በዛሬው እለት በናንተ እገዛ እና ርብርብ ፤ በአፍሪካ ደረጃ ለ33ኛ በሀገ...
04/07/2023

👨‍👦‍👦🌺👨‍👧‍👧ትኩረት፣ ፍቅር፣ ድጋፍ ለህፃናት👨‍👧‍👧🌺👨‍👦‍👦

🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት አባላት እና ደጋፊዎች በዛሬው እለት በናንተ እገዛ እና ርብርብ ፤ በአፍሪካ ደረጃ ለ33ኛ በሀገራችን ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ የተከበረውን የአፍሪካ ህፃናት ቀንን ምክንያት በማድረግ በከተማችን ኮምቦልቻ ለሚገኙ ችግረኛ እና ህፃናትን በስራቸው ለሚያስተዳድሩ ለ 50 ቤተሰቦች ( ቢያንስ ለ 200 ሰዎች) ለየቤተሰቡ ባለ 10 ኪግ ነጭ ዱቄት ማድረስ ችለናል። በቀጣይም በሰፊው ለመስራት እቅድ አስቀምጠን፣ ህፃናትን መደገፍ ቀጣይ ትውልድን ማፍራት ነውና በቀጣይነት ከተረጂነት ለማውጣት የሚያስችል ሰፊ ስራ ለመስራት አቅደናል።
በፈጣሪ ፈቃድ 🤲 እና በናንተ እገዛ በቅርቡ ብዙ እንደምንሰራም ተስፋ እናደርጋለን🙏።

በዚህ የድጋፍ ስነስርአት ላይ የኮምቦልቻ ከተማ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት ሀላፊ የተከበሩ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ሙሀመድ ፣ ሴቶችና ህፃናት ፕሮጀክት ሀላፊ የተከበሩ አቶ ፍቅረማሪያም አማረ ፣ ሴቶችና ህፃናት ቡድን መሪ የተከበሩ አቶ ኑርዬ ያሲን፣ የህፃናት ዘርፍ ባለሙያዎች አቶ አብርሃም ሰለሞን እና አቶ አብነት ብስራት፣ የ4ቱም ክፍለ ከተማ ሴቶችና ህፃናት ቡድን አስተባባሪዎች እንዲሁም የደራሽ በጎ አድራጎት አባላትና የስራ አስፈፃሚዎች ተገኝተዋል።

ሁላችሁንም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ ንግድ ባንክ የሚገኝበት መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251938411058
+251935406965
+251913010220
+251913605585

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
ሰኔ 27 2015/july 4 2023
ወሎ ኮምቦልቻ

🙏አድርሰናል እናመሰግናለን 🙏ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች፣አባላት እና ደጋፊዎች ፤  በኩዌት ከሚገኙ ወንድሞች በተወካያቸው አማካኝነት በተደረገ ድጋፍ (2 ከ...
03/07/2023

🙏አድርሰናል እናመሰግናለን 🙏
ውድ የደራሽ በጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች፣አባላት እና ደጋፊዎች ፤ በኩዌት ከሚገኙ ወንድሞች በተወካያቸው አማካኝነት በተደረገ ድጋፍ (2 ከብት እና 2 ፍየል) በከተማችን ውስጥ ላሉ 49 (አርባ ዘጠኝ) ችግረኛ ቤተሰቦች የ1444ኛውን የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በአልን ምክንያት በማድረግ ትናንት ሰኔ 24 / 2015 የእርድ ስጋ ድጋፍ በማድረግ አሳልፈናን። በአካልም በሀሳብም በጉልበትም በገንዘብም በምትችሉት ሁሉ ድጋፍ ያደረጋችሁ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናችን ይድረሳችሁ እንላለን።
🙏🙏🙏
በዚህ የድጋፍ መርሀግብር በማህበሩ የተለዩ ቋሚ ተረጂዎች ድጋፍ የተደረገላቸው ሲሆን ከወለጋ እና ሌሎች አካባቢዎች ተፈናቅለው የመጡም ተካተውበታል። ከቀኑ 9:00 ጀምሮ እስከ ምሽት ድረስ ቤት ለቤት በመሄድ 49 ችግረኛ ቤተሰቦች ድጋፍ ተደርጎላቸዋል።
በዚህ የድጋፍ ፕሮግራም ላይ የበጎ አድራጎቱ ስራ አስፈፃሚዎች እጅግ የበዛ ጥረት ያደረጉ ሲሆን የአካባቢው ማህበረሰብም መልካም የሚባሉ ስራዎችን ሰርቷል። እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

👉መሰል ስራዎችን ለማገዝ እያንዳንዱ የማህበር አባል በግሉም ሆነ ሌሎች የሚያውቃቸውን አካላት በማሳተፍ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ለመርዳት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ላይ እንዲያሳውቀን አሊያም በባንክ አካውንታችን ገቢ እንዲያደርግልን እና የተቻለንን ያህል ለወገኖቻችን ለችግራቸው ፈጥነን እንድንደርስ ስንልም በትህትና እንጠይቃለን።
👉ለያንዳንዱ ለምትለግሱት ገንዘብም ሆነ ቁሳቁስ ህጋዊ ደረሰኝ እና እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ለበለጠ መረጃ
ቢሯችን :- ወሎ ኮምቦልቻ፣ ንግድ ባንክ የሚገኝበት መሀል አደባባይ ከፍ ብሎ ፣ መዲና ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲ፌስቡክ አድራሻ👇👇👇
fb.me/derashcharity
https://www.facebook.com/derashcharity?mibextid=ZbWKwL
m.me/derashcharity

📱ቴሌግራም አድራሻ👇👇👇
https://t.me/derashcharity
https://t.me/+BTlF0CeGLPk3NGQ8

💻ኢሜይል አድራሻ👇👇👇
[email protected]

📞ቀጥታ የስልክ አድራሻ👇👇👇
+251333513520 ( የቢሮ ስልክ )
+251938411058
+251935406965
+251913010220
+251913605585

ባንክ አካውንት👇👇👇
1000342248897 ንግድ ባንክ
100 221212 0001 ሂጅራ ባንክ
6066719065309015 አባይ ባንክ
00119444 10301 ዘምዘም ባንክ
ደራሽ በጎ አድራጎት/Derash bego adragot

«ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር»
ሰኔ 26 2015/july 3 2023
ወሎ ኮምቦልቻ

Address

Kombolcha
Kembolcha
BIRARO

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር / Derash Charity and Development Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ደራሽ የበጎ አድራጎት እና ልማት ማህበር / Derash Charity and Development Association:

Share