Basket Development Association Jinka Coordination

Basket Development Association Jinka Coordination ባስኬት ልማት ማህበር ጂንካ ማስተባበሪያ መጋቢት 20/2016 ዓ.ም በይፋ የተከፈተ ሲሆን የአሪ ማህበረሰብን እና የባስኬቶን ማህበረሰብ ግንኙነትን ይበልጥ የሚያጠናክር የህዝብ ተቋም ነው።

በኣሪ ዞን የባልማ  ጂንካ ቅርንጫፍ  በወቅታዊ  ሥራ ጉዳይ    እና የልማት ማህበር እንደት መሠራት  እንዳለበት  የምክክር  መድረክ   ተካሄደ                  ጂንካ        ...
20/03/2026

በኣሪ ዞን የባልማ ጂንካ ቅርንጫፍ በወቅታዊ ሥራ ጉዳይ እና የልማት ማህበር እንደት መሠራት እንዳለበት የምክክር መድረክ ተካሄደ

ጂንካ

🙏 11/07/ 2018👇

በኣሪ ዞን የባልማ ጂንካ ቅርንጫፍ ዋና ኮምቴዎችና ደጋፍዎች በጋራ በወቅታዊ የሥራ ጉዳይ ተወያዩ

በመቀጠልም የዉስጥ አሰራርን የማዘመን ሥራዎች ለመስራት በመነጋገር ለቀጣይ ለተሻለ ነገር ያበቃናል በማለት የባልማ ኣሪ ዞን ጅንካ ቅርንጫፍ ምክትል ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሙልነ ካሳሁን አሳስበዋል

በስተመጨረሻም የኣሪ ዞን ባልማ ጂንካ ቅርንጫፍ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢ/ታጋይ ጨነቀ አባል ማፍራት ከቤት ነዉ ሁላችንም የድርሻችንን መወጣት አለብን በማለት እና
የሦስቱ ልጆችን የሄለን ታጋ፣ ሽልማት ታጋይ ና አሜን ታጋይን የልማት ማህበር አባል በማድረግና የሦስቱ የአሜት ክፍያ በመክፈል ግደታቼዉን ተወጥተዋል

👉 ለመረጃው ኣሪ ዞን የባልማ ጂንካ ቅርንጫፍ 🙏

08/03/2026
በኣሪ ዞን   ጂንካ ከተማ የባልማ  ቅርንጫፍ  ጽህፈት  ቤት የየካቲት ወር ሥራ አፈጻጸም እና በመጋብት ወር የሥራ ዕቅድ ዙርያ ከስራ አስፈጻሚዎች ጋር ዉይይት ተካሄደ ።             ...
08/03/2026

በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ የባልማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የየካቲት ወር ሥራ አፈጻጸም እና በመጋብት ወር የሥራ ዕቅድ ዙርያ ከስራ አስፈጻሚዎች ጋር ዉይይት ተካሄደ ።

ጂንካ
👇 29/06/2018
በዕለቱ የባልማ ፕሮጀክት መስራያ ገንዘብ አሰባሰብ ከተገኙ ከሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች 16000አስራ ስድስት ሺህ ብር የተሰበሰበ ስሆን ቀርው እስከ መጋቢት 15 ለመጨረስ አቅጣጫ ተቀምጧል ።

በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ የባልማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የየካቲት ወር ስራ አፈጻጸም እና በመጋብት ወር ስራ ዕቅድ ዙርያ ከስራ አስፈጻሚዎች ጋር ዉይይት በማድረግ ቀጣይ አቅጣጫ ተያዘ።

በመቀጠል የጂንካ ከተማ የባልማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ምክትል ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሙልነ ካሣሁን እንዳሉት የኣሪ ዞን ልማት ማህበርና የባስኬቶ ዞን ልማት ማህበር የጋራ ትስስር እድኖራቼዉ በሕብረት መቀጠል እዳለበት አስተያየታቸውን ገልፀዋል ።

የኣሪ ዞን የጂንካ ከተማ የባልማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዋና ስብሳቢ የሆኑት እ/ር ታጋይ ጨነቄ እንዳለው ሁሉ ባለበት ለምኖርበት እና ለትዉልድ አከባቢው የልማት አምባሳደር ይሁን!! ተያይዘን የመልማት እና የዕድገት ጎዳናዎችን እናቅና!! በማለት የዕለቱን ስብሰባ የመሩ ስሆን በዕለቱ በአራት አጀንዳዎች ላይ ሰፊ ዉይይት ተካሂዶ ቀጣይ የስራ አቅጣጫ ተቀምጧል። በዝህም ወርሃ መጋቢት የትጋት እና እንደ ቅ/ጽ/ቤት የታቀዱ ተግባራትን ከግብ የማድረስ ተልዕኮ የተያዘበት ወር ነዉ ስሉ ስራ አስፈፃሚዎች በመተማመን የዕለቱን ዉይይት አጠናቀዋል ።

ለመረጃው የኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ ባልማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት🙏

የባስኬት ልማት ማህበር የኣሪ ዞን ጅንካ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የ6 ወር አፈፃፀም ተገመገመጅንካ ጥር 22/2018የባልማ ዋና ሥራ አስክያጅ አቶ አበበ ሠልቆ በመድርኩ ተገንተው የማስተባበርያ ጽ...
31/01/2026

የባስኬት ልማት ማህበር የኣሪ ዞን ጅንካ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የ6 ወር አፈፃፀም ተገመገመ
ጅንካ
ጥር 22/2018
የባልማ ዋና ሥራ አስክያጅ አቶ አበበ ሠልቆ በመድርኩ ተገንተው የማስተባበርያ ጽ/ቤቱ አፈፃፀሙ ገምግመዋል።
የባስኬት ልማት ማህበር ዋና ዓላማ የባስኬት ብሄረሰብ አንድነትና ልማት ማረጋገጥ እንደሆነ ዋና ሥራ አስክያጁ ገልፀዋል።
አክለውም ይህ ጽ/ቤት የተራራቁት የተበታተኑት የተረሳሱት እርስ በርስ ለመፈላለግና የባስኬት ብሄረሰብ ልጅ ልጆችን አብሮነት ለማስተሳስር ዓይነተኛ ሚና እንዳለ ገልፀው
የ6 ወር አፈፃፀሙ ሪፖርቱን አዳምጠዋል። ከታቀደው ዕቅድ አኳያ ዕቅዱ ዝቅተኛ አፈፃፀም የታየ ስሆን ይህም በዋናነት የሥራ አስፈፃም ኮሚቴ ወደ ኃላ መሆን እንደሆነ ተገምግምዋል። ይህን ችግር በመፍታት ቀጣይ በልዩ ትኩረት በመስራት ዕቅዳችን ማስካት እንዳለቤት የሥራ አቅጣጫ የተቀምጠ ስሆን ለዚህ አፈፃፀም ውድቀት ምክንያት የሆነው የሥራ አስፈፃም ኮሚቴ የማጠናከር ሥራ ተሰርቷል።

የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አደረጃጀቱም ኢንስፐከተር ታጋይ ጨነቀ የኣሪ ዞን ጅንካ ማስተባበሪያ ፅ/ቤቱ የሥራ አስፈፃም ኮሚ ሰብሳቢ ተደርጎ ኃላፊነት የተሰጣቸው ስሆን
ከሥራቸው ም/ሰብሳቢ, ፀሐፊ, ሚዲያና ህዝብ ግኝኙነት ዘርፍ ,የሰው ሀይል ግንባታ ዘርፍ እንዲሁም የፋይናንስ ዘርፍ አስተባባርና ለሎች የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባሎች ተጨምሮ ተደራጅተዋል።
በተጨማር የባልማ ፕሮጀክትና ፕሮግራም አስተባባር አቶ ታጠቅ አባቡም የተገኙ ስሆን በባልማ ዋና ፅ/ቤት የተቀረፀ አጭር ፕሮጀክት ሀሳብም ቀርቦ አባሉ በጣም ተደስተው አብረው ለመስራት ቃል ገብተዋል።
በአጠቃላይ በሾልኣ ካሻ ማግስት ጀምሮ ከፍተኛ የህዝብ መነቃቃት እንዳለና በተጨማርም ሥራ አስክያጁ ተገንተው አፈፃፀሙን ገምግሞ ዋናው ችግር የነበረው የኮሚቴ አደረጃጄት በማጠናከሩ አባሉ አመስግነው ቀጣይ የተሻለ ሥራ እንደምሰራ አረጋግጠዋል።
በስተመጨረሻም ቀደም ስል ያገለገሉ በሥራ ምክንያት መቀጠል ላልቻሉ ወንድሞች የምስጋናና እውቅና ምስክር ወረቀት በመስጠት እንዲሁም የአባልነት ድርሻቸውን በከፍተኛ ተሳትፎ ለተወጡ አባሎችም የምስጋና ፕሮግራም ተካህዶ መድርኩ መጠቃለሉን የጅንካ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሚዲያና የህዝብ ግኝኑነት ዘርፍ ዘግቧል።
ጅንካ

Address

Jinka
Jinka
0000

Opening Hours

Monday 06:00 - 21:00
Tuesday 06:00 - 21:00
Wednesday 06:00 - 21:00
Thursday 06:00 - 21:00
Friday 06:00 - 21:00
Saturday 06:00 - 21:00
Sunday 06:00 - 21:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Basket Development Association Jinka Coordination posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share