25/03/2022
#ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኅበር ደቡብ ምዕራብ አካባቢ ጽህፈት ቤት የማህበሩ መደበኛ፣ የእድሜ ልክና ጎልድ በጎ ፈቃደኛ አባላት ለሆናችሁ እና የ2020/2021 በጀት ዓመት ዓመታዊ የበጎ ፈቃደኛ መዋጮ የከፈላችሁ ነገ ቅዳሜ መጋቢት 17 ቀን 2014 ዓ.ም ጠዋት በ2:30 ጀምሮ ሴንትራል ጅማ ሆቴል በመገኘት በጉባኤው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል!
እባክዎን ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0471111034 ይደውሉልን!