የሰርቦ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሚኒ-ሚድያ ክበብ - Ssschm/media Club

  • Home
  • Ethiopia
  • Jimma
  • የሰርቦ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሚኒ-ሚድያ ክበብ - Ssschm/media Club

የሰርቦ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሚኒ-ሚድያ ክበብ - Ssschm/media Club በሰርቦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሚኒ ሚድያ ክበብ የተማሪዎችና መ?

29/09/2025

DAY & NIGHT
Beautiful Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹

05/06/2025

🌀 #መምህር ማለት⁉️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
➡የሙያዎች ሁሉ የበላይ እና አባት ነው።

🔷 መምህር የሁሉም በር ነው !
🔷 መምህር የእውቀት ምንጭ ነው !
🔷 መምህር የአንደበት ልሳን አቡጊዳ ነው !
🔷 መምህር የእጅ ቀለም ነው !
🔷 መምህር የአእምሮ ጥበብ መገኛ ነው !

🔷 መምህር ማለት ትውልድን የመቅረፅ፣ የነገ ሀገር ተረካቢ ተተኪ ትውልድ የመፍጠር ትልቅ ሀላፊነት የተሸከመ የቀለም አባት ነው።✍️✍️✍️

🔷 መምህር የተማረ ሁሉ የሚያልፍበት መሸጋገሪያ ድልድይ፣ መወጣጫ መሰላል፣ መመልከቻ መነፅር፣ ማወቂያ ሠሌዳ፣ መተርጎሚያ መጽሐፍ፣ መመገቢያ ገበታ፣ … ነው !✍️✍️✍️

➡መምህር ወይም አስተማሪ ማለት መሃይምነትን ፍቆ ባለምጡቅ አዕምሮና በአስተሳሰብ የበለፀገ ዜጋ የሚቀርፅ የዕውቀት አባት ነው። ✍️👨‍💻✍️

ይህ የዕውቀት አባት የተለያየ ዘር፣ ጎሳ፣ ብሔር፣ ሐይማኖት፣ ባህል፣ ወግ፣ ልማድ፣ እምነት፣ ፖለቲካ ወዘተ ያላቸውን ዜጎች ያለምንም አድሎ ሙያዊ ስነ-ምግባርን በመላበስ እኩል የሆነ ትምህርት የሚሰጥ ምሁር ነው። 😘🙏

➡እንደሻማ እየቀለጠ ለሌሎች የሚያበራ እና የሰው ልጅ አዕምሮን የሚገነባ ሀገር እና ዜጋ ወዳድ ነው ....!! 😘🙏

🌀✅ Teachers Are the father of all profession or skill. So you give prestige for all teachers.

✴✴ #መምህር ✴✴

መ 👉 መካሪና መለኛ / mentor
ም 👉 ምሁርና ምጡቅ / intellectual
ህ 👉 ህብረ-ትምህርት / social studies
ር 👉 ርህሩህ /compassionate

✍🏿 #አስተማሪ ♥️♥️♥️♥️♥️

አ 👉 አስተዋይ / ripe
ስ 👉 ስርዓት ያለው /ethical
ተ 👉 ተመራማሪ / boffin
ማ 👉 ማራኪ / intriguing
ሪ 👉 ሪፖስቶሪ / repository
Repository /ብዙ ዕውቀት ያለው/

💠💠 ክብር ለመምህራኖች !!💠💠
ክብር ለመምህራን! ! ከዚህ ደረጃ አንሰቶ ለትላልቅ ደረጃ ላደረሱን!😘🙏

Address

Jimma

Telephone

+251471130019

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሰርቦ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሚኒ-ሚድያ ክበብ - Ssschm/media Club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share