05/11/2023
ሙሐዘ ጥበብ ዘ'ፌርማታ
ዘውትር ቅዳሜ ከ8:00 ሰዓት እሰከ9:30 እንዲሁም እሁድ 6:00-7:30 በጅማ ማሕበረሰብ ራዲዮ 102.0 ላይ የሚቀርብ እጅግ ውብ ዝግጅት ነው የጥበብ አፍቃሪያን ተጋብዛችኋል።
በዚህ ዝግጅት ልብ -ወለድ፣ግጥም፣ወግ፣ታሪክ፣መጣጥፎችእንዲሁም የግለሰብ፣የደራሲ፣የነገስታት፣የጀግና ታሪኮችና ሌሎችም አዝናኝና አስተማሪ የስነ-ፅሁፍ ስራዎች ይዳሰሱበታል።
የዝግጅቱ አቅራቢዎች፦
_ካሳሁን መላኩ(ካስኤል)
_ቃልኪዳን አየለና
_ማህሌት ንጉሴ።
ሙሐዘ ጥበብ ዘ'ፌርማታ!