Hexxote cabichi children center

Hexxote cabichi children center Non profit org

19/08/2025
02/08/2025
እንኳን ለብሪሃኔ ትንሳኤ  በሰላም አደረሳችሁ እያለን ፦ዛሬ 11/08/2017 ዓ.ም ተስፋ ብርሃን ህፃናት መርጃ ተቋም ከወንሾ ወረዳ አስተዳደር ጋር በመተባበር ፍሲካ በዓልን ምክንያት በማድረ...
19/04/2025

እንኳን ለብሪሃኔ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ እያለን ፦
ዛሬ 11/08/2017 ዓ.ም ተስፋ ብርሃን ህፃናት መርጃ ተቋም ከወንሾ ወረዳ አስተዳደር ጋር በመተባበር ፍሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በማህበሩ ለምደገፉ ህፃናትና እናቶች ምግብና ምግብ ነክ ፦
- ፉሩኖ ዱቀት፣
-ሞኮሮን ፣
- ፖስታ ፣
-ዘይት ፣
-ጨዉ ፣
ሳሙናና የመሳሰሉትን ድጋፍ አደረገ ።
*ይህ ፕሮግራም እንድ ባማረ ሁኔታ እነድከናወን ያደረጉ የወረዳ አስተዳደርንና ሥራ አስፈፃምዎችን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

19/04/2025
15/04/2025

ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቅ ነው !!
በ2014 ዓመት ፋሲካ በዓልን እንድህ ባማረ ሁኔታ ፣ ፣ በበጎነት ስራ ደማቅ ፕሮግራም እንዲሁም የየድርሻችን በመስራት እና ለማስቀጠልም ------------ ነበረ ።
በገበነው ቃል መሰረት ጌታ ረድቶን በ2015 እና 2016 ዓመትም የተሻለ ነበረ ።
* ጌታ ብፍቅድ የ2017 ዓመት በበለጠ እንደምናከብር ተስፋ እናደርጋለን ።
* ውድ አባሎቻችን ፣ አጋሮቻችን እና ደጋፊዎቻችን የተለመደውን ድጋፊያችሁን እንሻለን
https://www.facebook.com/100069819854163/posts/978825661121420/?app=fbl

Address

Wonsho
Irgalem

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hexxote cabichi children center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Hexxote cabichi children center:

Share