19/02/2026
ከመሬት ገጽ በታች ግንባታ #በመጠናቀቅ ላይ!
ከወንድ ተማሪዎች ማደርያ ሕንጻ ብሎክ ውጭ እየተሠራ ያለው የሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ትምህርት ቤት የወንድ ተማሪዎች መጸዳጃና ሻወር ብሎክ ግንባታ ከመሬት ገጽ በታች የድንጋይ ግንባታ ሥራ (Substructure Stone Masonry Work) በመጠናቀቅ ላይ ነው።
የዚሁ ብሎክ የግንባታ ወጪ፣ የአሠሪነትና የአማካሪነት ሚና ሙሉ በሙሉ በተማሪ ወላጆች በራሳቸው እንዲሸፈን ታቅዶ መጀመሩ ይታወሳል።
— ማክሰኞ፤ የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም (ከሰዓት በፊት)
🤜 💪 🤛
«ልማት የጋራና የተቀናጀ ጥረት ውጤት ነው»