21/05/2024
#አፋልጉኝ
#ተፈላጊ ኢብራሂ ሸምሰዲን መሀመድ ይባላል የሚኖረው በምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ቂልጦ 01 ቀበሌ ሲሆን ትላንት ከቀኑ 11:30 አካባቢ ከቤት ከወጣ አልተመለሰም።
ተፈላጊ ኢብራሂም ሸምሰዲን መሀመድ እድሜው 16 ሲሆን የቂልጦ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ሲሆን መልኩ ፀይም፣ ቀጠን ረዘም ያለ፤ ከቤት ሲወጣ ወይን ከለር ሸምዝ ለብሷል።
ተፈላጊ ኢብራሂም ሸምሰዲን መሀመድን ያገኜ በስልክ ቁጥር በ09 12 17 47 50
በ09 31 36 22 87
በ09 33 62 02 20
ደውለው ቢያሳውቁን ዎረታውን ከፋይነን ይላሉ ፈላጊ ቤተሰቦቹ!!