Mary Joy Hawassa Program Office

Mary Joy Hawassa Program Office It is a nongovernmental, non religious, non political and nonprofit making organization established under the Civil Societies and Charity Agency.

ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጡት ድንበር ተሻጋሪ በጎፍቃደኞች ቡድን በሜሪ ጆይ አረጋዊያን ማዕከል በመገኘት የበጎፍቃድ አገልግሎት ስራዎችን አከናወኑ።  እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን!...
13/07/2026

ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጡት ድንበር ተሻጋሪ በጎፍቃደኞች ቡድን በሜሪ ጆይ አረጋዊያን ማዕከል በመገኘት የበጎፍቃድ አገልግሎት ስራዎችን አከናወኑ።

እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን!!

ሕፃን ባርኮት ምስጋናው ከቤኔቨለንስ ትምህርት ቤት ከኬጂ መመረቁን ምክንያት በማድረግ ቤተሰቦቹ በሜሪ ጆይ አረጋዊያን ማዕከል በመገኘት ለአረጋዊያንን ሕፃናት  የማዕድ ማጋራት አደረጉ።   እግ...
13/07/2026

ሕፃን ባርኮት ምስጋናው ከቤኔቨለንስ ትምህርት ቤት ከኬጂ መመረቁን ምክንያት በማድረግ ቤተሰቦቹ በሜሪ ጆይ አረጋዊያን ማዕከል በመገኘት ለአረጋዊያንን ሕፃናት የማዕድ ማጋራት አደረጉ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን!!
ሕፃኑን በሞገስና በፀጋ ያሳድገው።
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያዊያን!!

አቶ ተሾለ እንዳለማው እና ቤተሰቦቹ በየጊዜው በሜሪ ጆይ አረጋዊያን ማዕከል በመገኘት ለአረጋዊያን ማዕድ የሚያጋሩ ሲሆኑ ከዚህም በተጨማሪ ለአረጋዊያን ማዕከል ለምገባ ፕሮግራሙ የሚያገለግል  ...
13/07/2026

አቶ ተሾለ እንዳለማው እና ቤተሰቦቹ በየጊዜው በሜሪ ጆይ አረጋዊያን ማዕከል በመገኘት ለአረጋዊያን ማዕድ የሚያጋሩ ሲሆኑ ከዚህም በተጨማሪ ለአረጋዊያን ማዕከል ለምገባ ፕሮግራሙ የሚያገለግል ፓስታ፣ማኮሮኒ እና ሩዝ ድጋፍ አድርገዋል።

እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን የአረጋዊያን ምርቃትና በረከት በቤተሰቦችክ እና በቤትክ ላይ ይድረስ።
ከልብ እናመሰግናለን!!
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያዊያን
#0955464646,0913501090

01/07/2026
በዛሬው ዕለት ከ15 በላይ የሚሆኑ የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዓመታዊ የቅዱስ ሚካኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓልና የልጃቸውን የልደት  ምክንያት በማድረግ በሜሪ ጆይ አጋዊያን ማዕከል ለሚደገፋ ...
19/06/2026

በዛሬው ዕለት ከ15 በላይ የሚሆኑ የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዓመታዊ የቅዱስ ሚካኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓልና የልጃቸውን የልደት ምክንያት በማድረግ በሜሪ ጆይ አጋዊያን ማዕከል ለሚደገፋ አረጋዊያንና ሕፃናት የማዕድ ማጋራት አደረጉ።
ሁላችሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ! ከልብ እናመሰግናለን!

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያዊያን
#0955464646 ,0913501090
በመደወል የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ስለምታደርጉልን ድጋፍ እናመሰግናለን!!

የፍሬሲዲ አካዳሚ መምህራንና ተማሪዎች በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ በአረጋዊያን ማዕከል በመገኘት በማዕከሉ ውስጥ እየተደገፋ ላሉ አረጋዊያንና ሕፃናት የምግብ ግብሃት፣የጽዳት መጠበቂያ እና የማዕድ ማጋ...
10/06/2026

የፍሬሲዲ አካዳሚ መምህራንና ተማሪዎች በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ በአረጋዊያን ማዕከል በመገኘት በማዕከሉ ውስጥ እየተደገፋ ላሉ አረጋዊያንና ሕፃናት የምግብ ግብሃት፣የጽዳት መጠበቂያ እና የማዕድ ማጋራት ድጋፍ አደረጉ።
ስለመጣችሁና ስላደረጋችሁት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያዊያን
#0462204705,0955464646

12/05/2026
የኛ ጊዜ ፕሮጀክት በተለያየ ጊዜ ለሜሪ ጆይ አረጋዊያን ማዕከል የዓይነት ድጋፍ እያደረጉ ሲሆን በዛሬውም ዕለት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውል  ፈሳሽ  የጽዳት መጠበቂያ ሳሙና ድጋፍ አድርገዋል።...
12/05/2026

የኛ ጊዜ ፕሮጀክት በተለያየ ጊዜ ለሜሪ ጆይ አረጋዊያን ማዕከል የዓይነት ድጋፍ እያደረጉ ሲሆን በዛሬውም ዕለት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውል ፈሳሽ የጽዳት መጠበቂያ ሳሙና ድጋፍ አድርገዋል።

የፕሮጀክቱን አስተባባሪዎችን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን!!

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያዊያን
#0462204705 ,09554646

Address

Diaspora
Hawassa

Telephone

0913121177

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mary Joy Hawassa Program Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share