Bright Autism Center Hawassa

Bright Autism Center Hawassa ኦቲስቲክ ልጆችን ከብቸኝነት አለም እናውጣ!

26/08/2026
ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ይችላሉ ! የ2018 የወላጆች ቀንን ዛሬ ነሐሴ 20 ወላጆች መምህራን እና ተማሪዎቻችንበተገኙበት በደመቀ ሁኔታ አክብረናል 4 ተማሪዎችንም ለመደበኛ ትምህርት ቤት አብቅ...
26/08/2026

ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ይችላሉ ! የ2018 የወላጆች ቀንን ዛሬ ነሐሴ 20 ወላጆች መምህራን እና ተማሪዎቻችንበተገኙበት በደመቀ ሁኔታ አክብረናል 4 ተማሪዎችንም ለመደበኛ ትምህርት ቤት አብቅተን አስመርቀናል የተመራቂ ቤተሰቦች መምህራን እንኳን ደስ አላችሁ።

የብራይት ኦቲዝም ማእከል ተማሪ የነበረው እዩ ተስፋዬ ከ2 አመት በፊት ከማእከላችን ተመርቆ በቀጥታ አራተኛ ክፍል በመግባት 6ኛ ክፍል ደርሶ ሚኒስትሪ ተፈትኖ አልፏል ተማሪ እዩ ኦተስቲክ በመ...
28/07/2026

የብራይት ኦቲዝም ማእከል ተማሪ የነበረው እዩ ተስፋዬ ከ2 አመት በፊት ከማእከላችን ተመርቆ በቀጥታ አራተኛ ክፍል በመግባት 6ኛ ክፍል ደርሶ ሚኒስትሪ ተፈትኖ አልፏል ተማሪ እዩ ኦተስቲክ በመሆኑ አርፎ ተቀምጦ ፈተናውን ሊሠራ አይችልም በሚል ስጋት እንዳይፈተን የትምህርት ቤቱ ሀላፊዎችወስነው የነበረ ቢሆንም ትምህርት ቢሮ ግን እንዲፈተን ወስኖተፈትነ ፈተናውንም አለፈ ።ይህ ኦተስቲክ ልጆች እንደሚችሉ ትልቅ ማሳያ ነው።

08/05/2026

ስለ ኦቲዚም ልጆች ይመለከተኛል በሀዋሳ ነገ ማለዳ 12 ሰአት የእግር ጉዞ ማንም እንዳይቀር!

 | ነገ ቅዳሜ የእግር ጉዞ | ስለ ኦቲዝም የግንዛቤ ማስጨበጫ  ቲሸርቱን በመግዛት ነገ ጠዋት በሱሙዳ አደባባይ እንገናኝ። የሁላችንም ጉዳይ ነው።🕹ኦቲዝም መቼ እና እንዴት ወደ ህይወታችንና ...
08/05/2026

| ነገ ቅዳሜ የእግር ጉዞ
| ስለ ኦቲዝም የግንዛቤ ማስጨበጫ
ቲሸርቱን በመግዛት ነገ ጠዋት በሱሙዳ አደባባይ እንገናኝ። የሁላችንም ጉዳይ ነው።
🕹ኦቲዝም መቼ እና እንዴት ወደ ህይወታችንና ቤታችን ይመጣል?
♦️አይታወቅም🙄🙄
👉 ለጊዜው በችግሩ ውስጥ ያሉትንና ከችግሩ ጋር እየተጋፈጡ ያሉትን ማገዝና ከጎናቸው መሆን አስፈላጊ ነው።
♦️ብራይት ኦቲዝም ማዕከል ሀዋሳ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 1 የግንዛቤ ማስጨበጫ የዕግር ጉዞ አዘጋጅቷል።
👉 የጉዞ ቲሸርቱን በ ☎️ 0916863189/+251961397751 በመደወል እንዲሁም በጉዞው ዕለት ከመነሻው ስፍራ ሱሙዳ ጋር ያግኙ!
የጉዞው አካል ይሁኑ!
♦️ኦቲዝም የተለየ አፈጣጠር እንጂ አለመቻል አይደለም!!!

16/02/2026

ወንድማችን ፋሲል ለብራይት ኦቲዝም ማእከል ባለውለታችን ነበርክ እግዚአብሔር በሰጠክ እድሜ ለራስክ ሳይሆን ለሌሎች ብዙ እሮጠሀል በሞትህ በጣም አዝነናል በሰላም እረፍ።

Address

Hawassa

Telephone

+251916863189

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bright Autism Center Hawassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Bright Autism Center Hawassa:

Shortcuts

Share