Hundannee

Hundannee This page is for sharing our information, developments and experiences as well as teaching our comm

27/05/2026
26/05/2026
26/05/2026
26/05/2026

የሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር አብዲ አሚን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

​የጤና ቢሮ ኃላፊ ደ/ር አብዲ አሚን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

​ደ/ር አብዲ በመልዕክታቸው የዘንድሮው የዒድ አል-አድሐ በዓል ህዝባችን እርስ በርስ የሚረዳዳበት፣ የታመሙትን የሚጠይቅበትና የተቸገሩትን በመደገፍ አብሮነቱን የሚያጠናክርበት በዓል እንዲሆን እመኛለሁ ብለዋል።

​በዓሉ በርካታ ህዝብ በአንድ ላይ የሚሰበሰብበት በመሆኑ ማህበረሰቡ የምግብ ንጽህናን በትክክል እንዲጠብቅና ማንኛውም የጤና ችግር ሲያጋጥም በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጤና ተቋም በፍጥነት እንዲሄድ አሳስበዋል።

​በዓሉ በሰላም፣ በደስታ እና በጤና እንዲጠናቀቅ መላው ማህበረሰብ አስፈላጊውን የጤና ጥንቃቄ እንዲያደርግም ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

ዒድ ሙባረክ!

26/05/2026

Eid Mubarik for all Muslims around the Globe
Mubarik
# Muslims

25/05/2026
25/05/2026

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hundannee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share