Game for peace,development and democracy

Game for peace,development and democracy Anybody can post what ever he like. But I need not something that destabilize human being.

እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን ፤በዓሉን የሰላም የፍቅር የመቻቻልና የአብሮነት እንዲሆንልን እመኛለሁ ።
06/01/2026

እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን ፤በዓሉን የሰላም የፍቅር የመቻቻልና የአብሮነት እንዲሆንልን እመኛለሁ ።

15/11/2025

ችግራችን የተማርነውን
ትምህርት ከዕውቀት ጋር ማቀናጀት ባለመቻላችን ነው ።

20/01/2024
14/01/2024

በኢትዮጵያ ወስጥ ጠንካራና የበለፀገች አገረ-መንግሥት እውን ለማድረግ የማንኛውም ዜጋ ንቁ ተሣትፎ ይጠይቃል ።

12/06/2022
28/02/2022

በሥልጣን ላይስንሆን መልካም አስተዳደርና ህገ መንግስት አለ ብለን እንሰብካለን ።ከሥልጣን ስንወርድ ግን መልካም አስተዳደር የለም ፣ህገ-መንግስት አልተከበረም እንላለን ።መሆን ያለበት ነገር ቢኖር በእኛ አገዛዝ ዘመን መልካም አስተዳደር ካለና ህገ-መንግስት ተከብሮ ከሆነ ተሞክሮዎቻችን ማስተላለፍ ነው እንጂ የምናደርገው የህዝቡን ማፈናቀል መግደልና ሌሎች ድርጊቶች ከታሪክ ተወቃሽነት እንደማያድንን አውቀን ወደ ፍርዱን ከመሄዳችን በፊት ለህዝቡ የሚጠቀም ሥራ መሥራት አስፈላጊ ይመስለኛል ።(ከታዛቢዎች አንዱ)

20/01/2022

I invite everyone to like this page

Address

Gambela Town
Gambela

Telephone

+251941894162

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Game for peace,development and democracy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share