11/04/2026
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን የተከበራችሁ የሙሉ ተስፋ በጎ አድራጎት ማህበር ወዳጆች በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ።
እንደተለመደው ሙሉ ተስፋ በጎ አድራጎት ማህበር በዛሬው እለት ማለትም 03/08/18 ለሃምሳ አምስት (55)አቅመ ደካሞች ለፋሲካ በዓል የሥጋ ቅርጫ ክፍፍል አድርጓል። በአገር ውስጥም ከአገር ውጭም የምትኖሩ ደጋግ ወገኖቻችን በዚህ በጎ ስራ የበኩላችውን ድርሻ የተወጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ ከማያልቅ በረከቱ ያስብላችሁ።
መልካም በዓል!!
ሼር በማድረግ ሌሎችም በዚህ በጎ ተግባር እንድሳተፉ ይጋብዙ::
face book page:-
https://www.facebook.com/fullhopecharityassociation
tiktok link:-
http://tiktok.com/ በመግባት follow ያድርጉ::
#ሙሉ ተስፋ በጎ አድራጎት ማህበር #
#ሌሎችን መርዳት እኛ እራሳችንን የምንረዳበት መንገድ ነው! #
03/08/18 ዓ.ም
ዶዮገና!